Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Forest and Wildlife Enterprise (OFWE) (የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት)
  • Address አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-122-00-20
  • Websitehttps://www.oromiaforest.et/
  • Deadline01 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-01 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Wood And Wood Working , Forest And Tree Sales

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


 

የጣውላ ምርት ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር OFWE/XA05/2018

 

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በእያንዳንዱ የጣውላ ዓይነት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

  1. በአርሲ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  2. በጅማ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  3. በባሌ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  4. በቦረና ጉጂ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያዎች ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  5. በፊንፊኔ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  6. በሐረርጌ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  7. በኢሉአባቦራ //ቤት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤
  8. በወለጋ //ቤት የእንጨት በተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ላይ የተዘጋጀ ጣውላ፤

መሆኑም

  1. የጣውላ የቤትና የቢሮ እቃዎችና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች እና ግለሰቦች እንዲሁም Tin number ያላቸውና እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸው 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ቀበና ሼል /አይል ሊቢያ/ አጠገብ በሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ዋና /ቤት 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 እና ጨረታው በሚወጣበት በጂማ //ቤት (ጂማ) በኢሉአባቦራ //ቤት (መቱ) በአርሲ //ቤት (አርሲ ነገሌ) ፊንፊኔ //ቤት (ፊንፊኔ) በሐረርጌ //ቤት (ጭሮ) በቦረና ጉጂ //ቤት (አዶላ) በባሌ //ቤት (ጎባ) በወለጋ //ቤት (ግምቢ) በመግዛት በጨረታው መሣተፍ ይችላሉ።
  2. ጨረታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
  3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለጻል።
  4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የሚሆን ያቀረቡትን ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በድርጅቱ ዋና /ቤት የምትጫረቱ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ባንኮች፤ በቅ//ቤት የምትጫረቱ /ቤቱ ከሚገኝበት ከተማ በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (cpo) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111240249 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት

 

Save Tender