Tender Detail

Tender Details


በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ የአቀስታ ፖሊ/ቴ/ ኮሌጅ ለ2018 ዓ.ም ለስልጠና አገልግሎት የሚውል የህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች የኤሌክትሮኒክስ፣ የፅህፈትና ቋሚ ቢሮ እቃ የጋርመንትና የደንብ ልብስ፣ የግብርና ማሰልጠኛ፣ የፅዳት የአውቶ ማሰልጠኛ ዕቃ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን በለጋምቦ ወረዳ የአቀስታ ፖሊ// ኮሌጅ 2018 . ለስልጠና አገልግሎት የሚውል የህንፃ ቁሳቁስ እቃዎች የኤሌትሮኒስ፣ የፅህፈትና ቋሚ ቢሮ እቃ የጋርመንትና የደንብ ልብስ፣ የግብርና ማሰልጠኛ፣ የፅዳት የአውቶ ማሰልጠኛ ዕቃ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟ ተጫራቾች መወዳደር የሚች መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ በተጠቀሱት የንግድ ዘርፎች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
  3. የሚሞሉት ዋጋ 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፤
  4. ከአሁን በፊት በመንግስት ግዥ ተሳትፎ ያሸነፈውን እቃ ሳያቀርብ ቀርቶ በጨረታ እንዳይሳተፍ ደብዳቤ ያልተፃፈበት፤
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን መረጃዎች ፎቶ ኮፒ እና ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ለጨረታ ሲቀርቡ ኦርጅናል መረጃውን ቢያቀርቡ የተሻለ ይሆናል፡፡
  6. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ዝርዝር መግለጫ ስፔስፊኬሽን/ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል ከግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ካለም የራሱ ፊርማ መቀመጥ አለበት፡፡

 

  1. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዳቸው ላይ እና በፖስታው ላይ የተሟላ አድራሻቸውን መጻፍና የድርጅቱን ማህተም ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን ከኮሌጁ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 9 10/4/2018 / እስከ 23/04/2018 ዓም ከቀኑ 1100 ሰዓት ድረስ መግዛት ሲቻል ከዚያ በኋላ ኮሌጁ አያስተናግድም፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በራሱ ስፔስፊኬሽን የሞላ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  4. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ፖስታውን ማስገባት ሲኖርበት ኦርጅናልና በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማሸግ በአቀስታ ፖሊ //ኮሌጅ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን ወይም ቢሮ ቁጥር 9 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት 24/04/2018 . ከቀኑ 530 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ፋይናስና ንብረት አስተዳደር ቡድን ክፍል ቢሮ ቁጥር9 24/04/2018 . 830 ሰዓት ይከፈታል፣
  6. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  7. VAT ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢዎች VAT ቲኦቲ ጨምራችሁ መሙላት አለባችሁ ይህን ጨምሮ ያልተሞላ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 9 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0927377492 ወይም ስልክቁጥር 0917185277 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን ጋምቦ ወረዳ የአቀስታ //

 

Save Tender