Tender Detail

Tender Details


የኮልፌ ቀራኒዮ ክፍል ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት 1 የጽዳት እቃ፣ ሎት2 የደንብ ልብስ፣ ሎት3. የቢሮ ቁሳቁስ፣ ሎት4 ልዩ ልዩ እቃዎች፣ ሎት 5. የጉልበት አገልግሎት፣ ሎት 6. የእንስሳት ህክምና የሚያገለግሉ መድሃኒቶችና ቁሳቁሶች፣ ሎት7. ማሽነሪ እቃ፣ ሎት8. አላቂ የቢሮ እቃ ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


 

የኮ/// / 01 ፋይናንስ /ቤት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር - 01-002-/2018

 

ሎት 1 የጽዳት እቃ ሎት2 የደንብ ልብስ ሎት3. የቢሮ ቁሳቁስ ሎት4 ልዩ ልዩ እቃዎች ሎት 5. የጉልበት አገልግሎት ሎት 6. የእንስሳት ምና የሚያገለግሉ መድሃኒቶችና ቁሳቁሶች ሎት7. ማሽነሪ ቃ፣ ሎት8. አላቂ የቢሮ እቃ ከላይ በዝርዝር የተገለጹትን እቃዎች እና አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት /ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  • ተጫራቾች የንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫት ተመዝጋቢነት የምስ ወረቀት ሰነድ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መያያዝ አለባቸው
  • ከአቅራቢዎች ዝረዝር ውስጥ መረጃቸው መገኘት የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች ለመጫረት የሚፈልጉትን የጨረታ አይነት የዕቃዎች ናሙና በየሎቱ በማድረግ የሚያስፈልጉ ናሙናዎችን በሙሉ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ባሉት ቀናት ውስጥ ቦታው ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት 1 ብር 5,000 (አምስት ሺህ ብር/ ሎት2 5,000 (አምስት ሺህ ብር) ሎት3 4,000 (አራት ሺህ ብር) ሎት4 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) ሎት5 4,000 (አራት ሺህ ብር) ሎት6 3,000 (ሶስት ሺህ ብር) ሎት7 6,000 (ስድስት ሺህ ብር) ሎት8 4,000 (አራት ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO ብቻ በየሎቱ በማሰራት ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ተጫራቾች ከላይ ከተዘረዘሩትን የጨረታ ዓይነቶች በሙሉ ወይም በከፊል መጫረት ይችላሉ፡፡
  • አንዱ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም
  • ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ አቅራቢዎች የጨረታውን ሰነድ ወደ አየር ጤና በሚወስደው መንገድ ከዘነበ ወርቅ አደባባይ ከፍ ብሎ የሚገኘው ወረዳ 01 አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት አራተኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 402 ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት እስከ 10ኛው ቀን ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በየሎቱ በመፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች 11ኛው ቀን የጨረታ ሰነድ የማይሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  • ተወዳዳሪዎች የሚያቀርቡትን ሰነድ ዋናውን ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት በፖስታ ላይ በመፃፍ በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ባለቱ 10 የስራ ቀናት ማስገባት አለባቸው
  • ጨረታው 11ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተጠቀሰው ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም ካሌንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ በተጠቀሰው ቢሮ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት ሰነድ የሚሸጠው በየሎቱ ተለይቶ መሆኑን ማወቅ አለባቸው።
  • አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 7 (ሰባት) የስራ ቀናት የውል ማስከበርያ ይዞ በመቅረብ ውል መዋዋል አለበት ካልቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  • ጨረታው ከተዘጋ የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
  • ጨረታው የሚሞላው ቫትን ያካተተ መሆን አለበት ከቫት ውጭ የተሞላ ዋጋ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ መመሪያውን ከሰነድ ጋር በማያያዝ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • ለመኪና ኪራይ አገልግሎት፣ ለጉልበት ስራ አገልግሎት የንግድ ፋቃድ የግብር መለያ ቁጥር፣ የንግድ ምዝገባ ብቻ ሟሟላት ይኖርባቸዋል፡፡
  • /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈ በስልክ ቁጥር፡- 011348-66-08 /011-3-69-42-06

 

ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍል ከተማ ወረዳ 01 ፋይናንስ /ቤት

 

Save Tender