በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መን/ካፋ ዞን ጨታ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም ከዚህ በታች በየሎቶቹ የተከፋፈለውን ጨረታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መን/ካፋ ዞን ጨታ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2018ዓ/ም ከዚህ በታች በየሎቶቹ የተከፋፈለውን ጨረታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት -
ሎት 01 ጨታ ወረዳ በተለያዩ ሴክቴር አገልግሎት የሚሰጡ መኪናዎች
- የአስተዳደር ጽ/ቤት 3F ታርጋ ቁ/ር 317490
- የፖሊስ ጽ/ቤት ፓትሮል 3F ታርጋ ቁ/ር 0606 & 0299
- የጤና ጽ/ቤት አምቡላስ ታርጋ ቁ/ር 31750 : 02835 : 03592:3590
ሎት: 02/ ፖሊስ ጽ/ቤት ጥገና፣ ሎት 03/ ግብርና ጽ/ቤት ጥገና፣ ሎት 04/ ሹች ኩጦ ት/ቤት ጥገና፣ ሎት 05/ ባሽ ቀይ ማዘጋጃ ቤት ሼድ ግንባታ፣ ሎት 06/ ሻማ ማዘጋጃ ቤት ሼድ ግንባታ፣ ሎት 07/ ሻማ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ ቤት ጥገና፣ ሎት 08/ሻማ ጤና ጣቢያ የእናቶች ማቆያ ቤት ጥገና፣ ሎት 09/ የኤሌክትሮኒስ ዕቃዎች ግዥ፣ ሎት 10/ ጽሕፈት መሣሪያ ግዥ እስከ መሥሪያ ቤት ማድረስ የሚችል፣ ሎት 11/ የፅዳት ዕቃዎች ግዥ እስከ መሥሪያ ቤት ማድረስ የሚችል፣ ሎት 12/ የሕንጻ መሣሪያ ግዥ እስከ መሥሪያ ቤት ማድረስ የሚችል፣ ሎት 13/ የኦጃ ቀበሌ የውሃ ምንጭ ግንባታ፣ ሎት 14/ የጨታ ቆላ ጎርማ ቀበሌ የውሃ ምንጭ ግንባታ፣ ሎት 15/ የቀይ ቀበሌ የውሃ ምንጭ ግንባታ፣ ሎት 16/ የዱባ ቀበሌ የማታ መንደር ምንጭ ግንባታ፣ ሎት 17/ ኮላ ቀበሌ የውሃ ምንጭ ግንባታ፣ ሎት 18 /ባሽ ቀይ ማዘጋጃ ጽ/ቤት ግንባታ፣ ሎት 19/ ባሽ ቀይ ማዘጋጃ ቤት አደባባይ ግንባታ፣ ሎት 20/ የእንስሳት መድኃኒት ግዥ መሥሪያ ቤት ማድረስ የሚችል፣ ሎት 21 የአስተዳደር ሕንፃ ጥገና፣ ሎት 22/ የባሺ ቀይ ማዘጋጃ የሕዝብ መሰብሰቢያ አዳራሽ ፈርኒቸር ግዥ ሎት 23/ የመንገድ ኮሪዶር ልማት ሥራ፣ ሎት 24/ የውስጥ ለውስጥ የመንገድ ጥገና ሥራ፣ ሎት 25/ የአረንጓዴ አጥር ሥራ ማስጨረሺያ፡ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች የሚከተለውን የጨረታ መመሪያ ነጥቦች በመረዳት መወዳደር መቻል አለባቸው።
- በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያለው፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ እና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያለው/ላት
- የቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚገልፅ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ሎት 02-08 እና ሎት 18-19ና ሎት 21 ድረስ ደረጃ ሰባት (7) እና ከዚያ በላይ ፍቃድ ያላቸው የሚጫረቱ ሲሆን ለተቀሩት ሎቶች (GC/BC) ፍቃድ ያላቸው ይሆናሉ
- መልካም የሥራ አፈፃፀም ማቅረብ የሚችል፡-
- ተጫራቾች ለእያንዳንዳቸው ሎቶች 10,000 /አስር ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ C.P.O በጨረታ ወረዳ ፋይናንስ ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ዶክመንት የቴክኒካል ኦርጅናል እና ኮፒ የፋይናንሻል እና ኮፒ የጨረታ ሰነድ በተለያየ ስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 600 /ስድስት መቶ ብር/ በጨረታ ወረዳ ስም በተከፈተው ዝግ አካውንት ቁጥር 1000707869643 ላይ በማስገባት የባንክ ሪስት በመያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ እስከ 15ኛ የመቁጠሪያ ቀን ድረስ የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛ የሥራ ቀን ሲሆን የሥራ ቀን ካልሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ብቻ በጨረታ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ-
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ
ስልክ: 0934672798/0917337056 ላይ ይደውሉ
በደቡብ ምዕ/ኢት/ሕ/ክ/መን/ካፋ ዞን ጨታ ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት
