በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በግልፅ ጨረታ ቁጥር 02/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1. የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያዎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00
ሎት 2. የተለያዩ የሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00
ሎት 3. ብትን የሠራተኞች የደንብ ልብስ በሚቀርበው ልኬት መሠረት ሠፍቶ ማቅረብ (የመስፊያ ዋጋ ብቻ) አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 2000.00
ሎት 4. የተለያዩ የተሽከርካሪ ዕቃዎች (የተሽከርካሪ ጎማ፣የመኪና ጌጣጌጦች ወዘተ...) ግዥ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000
ሎት 5. የማስታወቂየ ሰሌዳ እና የሃሳብ መስጫ ሳጥን ስራ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00
ሎት 6. የተለያዩ የጉልበት ስራዎች የጉልበት ሠራተኞች አገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 3000.00
ሎት 7. የኮምፒዩተር ና ተዛማጅ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችና የፈርኒቸር ጥገናዎች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 5000.00 ግዥ ለመፈፀም
- ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለእያንዳንዱ ጥቅል የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፣
- ተጫራቾች፡-
ሀ. በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ በኢትዮጵያ የግብር ህጎች በተደነገገው መሠረት የዘመኑን የግብር ግዴታ ፣ በኢትዮጵያ የግብር ህጎች በተደነገገው መሠረት የዘመ መወጣትን የሚያመለክቱ ሰነዶች፣
ለ. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገበ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከት ወረቀት እንዲሁም የአቅራቢነት ዝርዝር በዌብ ሳይት ላይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚገልጽ ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- በየሎቱ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ ማስከበርያ የብር መጠን (CPO) “የልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት በሚል ስም በማሰራት ከሰነዱ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ውስጥ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ የተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በልደታ ክፍለ ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
- ለጨረታ ከቀረቡት ዕቃዎች ዝርዝር ውስጥ ጽ/ቤቱ 25 ጨምሮም ሆነ ቀንሶ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው። ተጫራቾች በጨረታው ቢያሸንፉ ሊያቀርቡ የሚችሉትን እቃ ናሙና ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት አሽናፊነቱ ተገልፆ በሚሰጠው የግዥ ትዕዛዝ መሠረት ዕቃዎችን ቀደም ሲል አቅርቦት በተመረጠው ናሙና መሠርት ብቻ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ለመ/ቤታችን ንብረት ክፍል ማስረከብ አለበት።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በመጨረሻው ቀን ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ታሽጎ በማግስቱ ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ በልደታ ከ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት
ስልክ ቁጥር 011 872 2106
አዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅርንጫም ጽ/ቤት አጠገብ ወይም በላይ ተከሉ ኬክ ቤት አጠገብ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
በልደታ ክ/ከተማ ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት
