Tender Detail

Tender Details

  • Company ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 02/03 ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ , የቤት ቁጥር 184: አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115528874
  • Websitehttps://www.addismap.com/am/bole-advert
  • Deadline13 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-13 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር፡ የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


 

በድጋሚ የወጣ የሀገር ውስጥ የግዥ ጨረታ ሰነድ

 

ቦሌ ማተሚያ .የተ.የግ.ማህበር፡ የተለያዩ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች፣ ጫማዎች፣ ሸሚዞች እና የመሳሰሉትን ሌሎች አልባሳት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የቫት ተመዝጋቢ የምስ ወረቀት፣ የንግድ ሰርተፍኬት እና ሌሎችም የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በቅድሚያ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ቢሮ ቁጥር 101 በመፈል ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ድረስ ቦሌ መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ በሚገኘው ቢሮችን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የዋጋቸውን 2% በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (ሲፒኦ) በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ቴክኒካል እና ፋይናንሺል ሰነዶችን በአንድ ፖስታ አሽገው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከግዥ ፍል በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ 10 ያስገባሉ፡፡
  5. ተጫራቾች ለሚሳተፉበት የአልባሳት አይነት ለጥራት ሙከራ የሚሆን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ለሙሉ ልብስ፣ ቱታ፣ ገዋንና ሸሚዝ የሚሳተፉ ተጫራ ናሙና ማቅረቡ እንደተጠበቀ ሆኖ ስለ ዝርዝር አፈጻጸሙ ቅድሚያ ውል በመፈረም ከማተሚያ ማህበሩ ዘንድ በአካል በመምጣት የእያንዳንዱን ሰራተኛ ልኬት በመውሰድና ጨርቅ በራሳቸው አቅርበው በልኬቱ መሰረት በትክክል ሰርተው ማስረከብ ይኖርባቸዋል
  7. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው 15ኛው ቀን ከረፋዱ 300 ሰዓት ላይ የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ በዚሁ እለት 330 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት በማህበሩ የስብሰባ አዳራሽ/የግዢ ፍል ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን በዝግ ቀን ከዋለ በቀጣይ የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  8. ድርጅቱ ሌላ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡-

ስልክ ..........01115 15 50 05/0115 51 88 72

ፋክስ:- 0115 51 86 96

ፖ.ሳ.ቁጥር ........2365

መንገድ ከቶታል ነዳጅ ማደያ ዝቅ ብሎ

 

ቦሌ ማተሚያ .የተ.የግ.ማህበር

 

Save Tender