Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን
  • Address ወልቂጤ ከተማ ወደ ወልቂጤ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ላይ የድሮው የወልቂጤ ከተማ ስፖርተኞች ማደርያ ጊቢ ውስጥ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 011 365 9932
  • Website
  • Deadline22 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-22 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Electronics Materials

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በሎት -(የሠራተኞች ድንብ ልብስ)፣ በሎት 2 (አላቂ የፅህፈት መገልገያ ዕቃዎች)፣ በሎት 3 (አላቂ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎች እና በሎት 4 (ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ዕቃዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቅያ

የጨረታ ቁጥረ ////-////03/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል መንገዶች ባለስልጣን 2018 በጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ በሎት -(የሠራተኞች ድንብ ልብስ) በሎት 2 (አላቂ የፅህፈት መገልገያ ዕቃዎች) በሎት 3 (አላቂ የፅዳት መገልገያ ዕቃዎች እና በሎት 4 (ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ዕቃዎች) በግልጽ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም

1.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፤ የአቅራቢነት ምስ ወረቀት፣ መንግስት /ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል የምስክር ወረቀት፤የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ አንድ ዋና እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻልና ኒካል ሰነዳቸውን በተለያየ ፖስታ ለየብቻው በማሸግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናቸውን በየሎቱ በተለየ ፖስታ ለብቻው በማሸግ ለሎት 1 (የሠራተኛች ደንብ ልብስ) ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ ለሎት-2 (አላቂ የፅህፈት መገልገያ ዕቃዎች) ብር 80,000.00 /ሰማንያ ሺህ ብር/ ብቻ ሎት 3 (ለአላቂ ዳት መገልገያ ዕቃዎች ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ብቻ እና ለሎት 4 (ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ መገልገያ ዕቃዎች) ብር 150,000.00 /አንድ መቶ አምሳ ብር/ ብቻ በቅደመ ሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ /C.P.O ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በኢንሹራንስ ዋስትና የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም

4.     ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ከባለስልጣኑ ዋና /ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ በሥራ ሰዓት በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ

5.     የጨረታው አሽናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈረቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው

6.     አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ቀን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ከቀኑ 800 ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያኑ ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ሀጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀስው ተመሳሰይ ሠዓት ተዘግቶ የሚከፈት ይሆናል፡፡

7.     ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

8.     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

9.     ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል መንገዶች ባለስልጣን (ግብዓት አቅርቦትና አስተዳር ደጋፊ ሥራ ሂደት ወደ ወልቂጤ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ላይ የድሮው የወልቂጤ ከተማ ስፖርተኞች ማደርያ ጊቢ ውስጥ እንገኛለን፡፡

 

ስልክ ቁጥር +251113659932 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የስልክ ቁጥር +25113659932

ወልቂጤ-ኢትዮጵያ

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን

Save Tender