Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline16 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-01-16 00:00:00
  • Categories Carpets And Curtains , Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረጃ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) እና ብዛት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የመጋረጃ ጨርቅ ለመግዛት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር .../ብግጨ /6/2018

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 2018 በጀት ዓመት ለቢሮዎች መስኮት አገልግሎት የሚውል የመጋረጃ ጨርቅ ከነሙሉ አክሰሰሪዎች እና ከነገጠማው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) እና ብዛት መሰረት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የዘመኑን ግብር ለመፈላችሁ ማስረጃ፡ የቫት ተመዝጋቢ ቲን፤ EGP/PPA በአቅራቢዎች ሊስት የተመዘገበ ስለመሆኑ ማስረጃ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ እንዲሁም ከገቢዎች ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ . ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት 1 ፎቅ ግዥ ፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋጋ 30 (ሰላሣ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል። ጨረታው ጥር 8 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል

ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

ስልክ፡- +251911984467 ወይም +25149632090

ፋክስ 0114-421312

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 

Save Tender