Tender Detail

Tender Details


በአራዳ ክ/ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ/ም በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 002/2018 ዓ.ም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መገልገያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1-የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ-ሎት-2-የፅዳት እቃዎች ግዥ ሎት- 3- የሠራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ ሎት-4, የመኪኖች መለዋወጫ ውጫዊ አካል/ጎማ፤ እና ሌሎች እቃዎች/ ሎት-5 የመስተንግዶ አቅርቦት ግዥ/ው


የጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ /ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ /ቤት 2018 / በጀት ዓመት በጨረታ ቁጥር 002/2018 . ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መገልገያ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ሎት-1-የጽህፈት መሳሪያዎች ግዥ-ሎት-2-የፅዳት እቃዎች ግዥ ሎት- 3- የሠራተኛ የደንብ ልብስ ግዥ ሎት-4, የመኪኖች መለዋወጫ ውጫዊ አካል/ጎማ፤ እና ሌሎች እቃዎች/ ሎት-5 የመስተንግዶ አቅርቦት ግዥ/ውሃ፤ቆሎ ወዘተ/ ሎት- 6 የሠራተኛ ደንብ ልብስ ስፌት ግዥ ሎት- 7. የተለያዩ ትራንስፖርት አቅርቦት ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች በሙያው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በተሰማሩበት የስራ መስከ የዘመኑን ግብር መከፈላቸውን የሚያረጋግጥ እና ወቅታዊ ክሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

2. በመንግስት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚያስችል የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ፤

3. የሚችሉና በአቅራቢነት ሊስት ውስጥ ተመዝጋቢ የሆኑ፤

4. የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ 500 ብር በመከፈል ማግኘት ይችላሉ፤

5. የጨረታ ሰነዶቻችሁን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ በመሙላት ለጨረታ ማስከበሪያ የሚያገለግል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳንዱ ለተጫረቱበት ሎቶች 2% በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ/CPO/ ብቻ በአራዳ /ከተማ ወረዳ 2 ፋይናንስ /ቤት ስም አሰርተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ሞልተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው 11 ኛው ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በእዚያው እለት 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአራዳ /ከተማ በወረዳ 2 አስተዳደር መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7. የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናሺያል በኦርጅናል እና ኮፒ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

8. ከገዙበት ጨረታ ሰነድ የዋጋ መሙያ ፎርም ውጭ ዋጋ ተሞልቶ የሚመጣ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

9. ዋስትና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ዋስትና ማቅረብ የሚችል፡፡

10. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከጎጃም በረንዳ በዮሐንስ የሚወስደው መንገድ አራት መንታ ሐግቤስ አካባቢ

ስልክ ቁጥር 0111-55-32-16/0111-26-54-20

በአራዳ /ከተማ የወረዳ 2 ፋይናንስ /ቤት

Save Tender