በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ካላቸው ግብር ከፋዮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ.ቁ |
የግዥ ዓይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ምርመራ |
|
1 |
የደንብ ልብስ |
|
|
የተለያዩ አይነት |
|
2 |
የመኪና ዲኮር |
|
|
የተለያዩ አይነት |
ስለሆነም ማንኛውም በዚህ ንግድ ዘርፍ የተሠማራችሁ ህጋዊ ነጋዴዎች በውድድሩ ላይ እንዲካፈሉ እየጋበዝን በውድድሩ ላይ ለመሳተፍ ቀጥሎ የቀረቡትን መመዘኛ ወይም መስፈርት ማሟላት ይኖርበታል፡፡
1. ተጫራቾች ህጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ ተጨማሪ እሴት ተመዝገቢ ታክስ፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈል የሚገልጽ መረጃ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ወልቂጤ ከተማ ሚገኘው ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አሰተተደደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ/ ብር በመክፈል ሠነዱን መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
3. ተጫራቾች ዋጋ በመሙላ በፖስታ በማሸግ አንድ ኦሪጅናል እና ሁለት ኮፒ ሰነድ ጋርይዘው በመቅረብ ለዚሁ ዓላማ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 15ኛው ተከታታይ ቀን 8፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ያለባቸው ሲሆን፣ ጨረታው ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ከላይ በተገለፀው ቀን 9፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ይህ ቀን በዓል ወይም ሰንበት ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን 8፡30 ታሽጐ 9፡00 ይከፈታል፡፡
4. ኤጀንሲው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ
