Tender Detail

Tender Details

  • Company የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት (FDRE Refugees and Returnees Service)
  • Address የእንቁላል ፋብሪካ አደባባይን ሳይሻገሩ ከፌዴራል ፖሊስ ክበብ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011 813 21 93
  • Websitehttps://rrs.et/
  • Deadline09 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-02-09 00:00:00
  • Categories Health Care, Medical Industry , Health Related Services

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህከምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ህክምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ለሚያስተዳድራቸው ሰራተኞች የህከምና አገልግሎት ለመስጠት እንዲያስችለው የዱቤ ምና አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች፡-

1.     የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣ በጨረታ ለመወዳደር የሚያስችል ሊራንስ፣ ሕጋዊና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት ያላቸው እና የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸው መሆን አለባቸው

2.     የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ በሥራ ሰዓት የፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ ሰነዱ ላይ የዕቃዎች ዋጋ ዝርዝር በመሙላትና የጨረታ ማስከበሪያ በማካተት በአገልግሎቱ ዋና /ቤት የግገዢ ቡድን ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ እስከ ከጠዋቱ 04:00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 (አስር ብር) የስደተኞችና ተመላሾች ገልግሎት -Refugees and & Returnees Service በሚል የተዘጋጀ የባን ፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ሲፒኦ ቴክኒካል መስፈርት ከያዘ ሰነድ ጋር አብሮ መግባት ይኖርበታል፡፡

5.     ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው የስራ ቀን ከቀኑ 04:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 04:30 ይከፈታል፡፡ /ቅዳሜና እሁድ የመ/ቤቱ የሥራ ቀናት እይደሎም/፡፡

6.     ተጫራቾች ሁለት ሰነዶች ማለትም ኒካል ሰነድ በጨረታ ሰነድ ላይ የተካተተውን ሊስት ጨምሮ እና ፋይናንሽያል መስፈርቶች የያዙ ለየብቻ በማሸግ እገልግሎት መስሪያ ቤቱ በሚያዘጋጀው የጨረታ ሳጥኖች ማስገባት ይጠበቅባቸዋል

7.     የጨረታው አሸናፊ ጥሪ በደረሰው 5 /አምስት/ ቀናት ውስጥ በአገልግሎቱ ዋና /ቤት ቀርቦ የሥራ ውል መፈረም አለበት፡፡

8.     ሸና ጥሪ በደረሰው በአምስት ቀናት ውስጥ በአገልግሎቱ ዋና /ቤት ቀርቦ ውል ካልፈረመ አሸናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ይሆናል፡፡

9.     ገልግሎት መስሪያ ቤቱ የተሻለ እማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ

የስደተኞችና ተመሾች አገልግሎ

የእንቁላል ፋብሪካ አደባባይን ሳይሻገሩ

ክፌደራል ፖሊስ በብ ፊት

ስልክ ቁጥር 09-97-23-66-31

 

የስደተኞችና ተመሾች አገልግሎት

Save Tender