Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha Textile Share Company (ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5530124
  • Websitehttps://kombolchatextile.com/
  • Deadline03 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-03-03 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 100,000 ኪ.ግ በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር SPD-18/2018-05

 

1.     ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ሲዮን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል VIRGIN POLYESTER FIBE 100,000 . በሐገር ውስጥ አቅራቢዎችን (በኢትዮጵያ ብር) የሚሸጡ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

2.     በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ) በመፈል ከአክሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው /ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትከከል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ፤ C.P.O ወይም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው /ቤት ወይም የአክሲዮን ማህበሩ //ቤት አዲስ አበባ ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 900 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3.     ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ /ወሎ/ በሚገኘው በዋናው መስሪያ ቤት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

4.     ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

5.     /ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ተጨማሪ ማብራሪያ፡- ስልክ ቁጥር 033-5510627 / 5510211/ 0973424242 (ኮምቦልቻ) ስልክ ቁጥር 011-5530124 / 5513797/ 0970230571 (አዲስ አበባ) ራስ ደስታ ዳምጠው ጐዳና ፓፓሲኖስ ህንፃ አንደኛ ፎቅ

 

የኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ ክሲዮን ማህበር

Save Tender