Tender Detail

Tender Details


በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት አመት የሚሆን በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ቋሚ እቃ፣ ደንብ ልብስ የፅዳት እቃ፤የጥገና እቃ፣የጥገና ስራ የፓንፕ ጥገና፣ የጭነት አገልግሎት፤ህትመት፣ የላብራቶ ማሽን ሰርቪስ፤ የህከምና ማሽን እቃ አከሰሰሪ፤የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት


የጨረታ ስታወቂያ

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ 2018 በጀት አመት የሚሆን 2 ዙር ግልፅ ጨረታ ለአገልግሎት የሚውል የፅህፈት መሳሪያ ፣ቋሚ እቃ፣ ደንብ ልብስ የፅዳት እቃ፤የጥገና እቃ፣የጥገና ስራ የፓንፕ ጥገና፣ የጭነት አገልግሎት፤ህትመት፣ የላብራቶ ማሽን ሰርቪስ፤ የህከምና ማሽን እቃ አከሰሰሪ፤የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት፤ በሁለተኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የእቃው አይነት

የሎት አይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የፅህፈት መሳሪያ

ሎት 1

1120

2

ቋሚ እቃ

ሎት 2

5450

3

ደንብ ልብስ

ሎት 3

2065

4

የፅዳት እቃ

ሎት 4

1760

5

የጥገና እቃ

ሎት 5

1170

6

የጥገና ስራ

ሎት 6

1170

7

የፓንፕ ጥገና

ሎት 7

1000

8

የመኪና ጭነት አገልግሎት

ሎት 8

2500

9

ህትመት

ሎት 9

6230

10

የላብራቶሪ ማሽን ሰርቪስ

ሎት 10

1000

11

የህከምና ማሽን አክሰሰሪ

ሎት 11

1000

12

የመድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት

ሎት 12

10000

ጅምላ ምግድ የሆነ ሲፒኦ ደምሮ በአንድ ማምጣት ይችላል።

በዚህ መሠረት :-

1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የዘመኑን ግብር ለመግፈላቸው የታደሠ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡

2. በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስከር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ የሆኑና የዚህ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር150 (አንድ መቶ ሀምሳ ብር) በመከፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የስራ ቀናት በጤና ጣቢያው ረዳት ፋይናንስ ቢሮ 4ተኛ ፎቅ ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች በሙያው የብቃት ምዘና ማረጋገጫ እና coc መመዘኛ /ሁለቱንም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በማሸግ ጤና ጣቢያው ባዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

7. ጨረታው በአስረኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ተዘግቶ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በጤና ጣቢያው ፋይናንስ የስራ ሂደት 4ተኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጪ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ዋጋ የለውም።

9. /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

10. ጥቃቅን እና አነሰተኛ ተቋማት ከተደራጁበት ወረዳ ወቅታዊ አና ባደራጃችሁ አካል እሴት መጨመራችሁን የሚያሳውቅ ደብዳቤ አድራሻቸን ማቅረብ ይኖርባችኋል።

አድራሻ፡- ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 01 ጤና ጣቢያ ከለቡ ፍርድ ቤት በስተጀርባ

በተለምዶ ቫርኔሮ አደባባይ ፊት ለፊት ስልክ 09-12-09-87-70/ 09-37-90-98-72

በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ጤና /ቤት የወረዳ 01 ጤና ጣቢያ

Save Tender