Tender Detail

Tender Details

  • Company Worabe Comprehensive Specialized Hospital (የወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል)
  • Address ወራቤ : ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0463299263
  • Websitehttps://www.worabecsh.org/
  • Deadline02 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-02 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የ2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 2018 በጀት ዓመት የሚያገለግሉ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለዕቃዎች የሚገልፅ ሰነድ (ዶክመንት) በወራቤ ኮምሬንሲቭ ስፔሻላይድ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 302 በመቅረብ የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ ለእያንዳንዳቸው በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

1.     ተጫራቾች ተፈላጊ ዕቃዎችን ማቅረብ የሚያስችላቸውን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላቸውና ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

2.     የዚህ ጨረታ ተካፋዮች በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸውና ኮፒውን ማቅረብ አለባቸው።

3.     ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰከረ C.PO /ሲፒኦ/ የጨረታ ዋስትና ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 (በአስራ አምስት) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት 230-630 ሰዓት ከሰዓት 730-1130 ሰዓት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ በግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ክፍል ለዚህ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

5.     ጨረታው 15ኛው ቀን 0800 ተዘግቶ 15 ቀን ከሰዓት በኋላ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። የመክፈቻውም ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በህዝባዊ በዓላት ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

6.     ሆስፒታሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።  ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 046 329 9270 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ

7.     ተወዳዳሪዎች ለሚያቀርቡት የደንብ ልብስ ከጨረታው ሰነድ ጋር ናሙና የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

የወራቤ ኮምፕሬንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል

Save Tender