Tender Detail

Tender Details


የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የደንብልብሶች፤ የመኪና ጎማዎች፤ ፈርኒቸሮችና የኤልክትሮንከስ ዕቃዎች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀውን የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ሁለተኛ

 ዙር የወጣ የጨረታ ቁጥር 10/2018

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት ለሴክተር መስርያቤቶች የተለያዩ የጽሕፈት መሳርያዎች፤ የቢሮ ዕቃዎች፤ የጽዳት ዕቃዎች፤ የደንብልብሶች፤ የመኪና ጎማዎች፤ ፈርኒቸሮችና የኤልክትሮንከስ ዕቃዎች ለመግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ህጋዊ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀውን የተጫራቾች መመሪያ መሠረት ጨረታውን እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።

ዝርዝር ሁኔታዎች

ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ስለአገልግሎቶቹ የሚገልፅ ሰነድ (ዶክመንት) የማይመለስ ብር 1000.00 ( አንድ ሺህ ብር) በሲንቄ ባንክ በተከፈተው ሂሣብ ቁጥር 1064869841214 ላይ ገቢ በማድረግ ስሊፑን/ slip መልከ ኖኖ ክ/ከተማ ገቢዎች ጽ/ቤት የገቢ ደረሰኝ በማስቆረጥ የጨረታ ሰነዱን ከመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ሂደት መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የተጫራቾች ግዴታዎች

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለዚሁም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው እና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሰለመሆናችው ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4. የቲን ተመዝጋቢ ስለመሆናችው ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።

5. የንግድ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ።

6. በፌዴራል ገ/ሚኒስቴር ወይም ኦሮሚያ ገቢዎች ቢሮ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝርውሰጥ የተመዘገቡ ና የኢጅፒ (EGP) ተመዝገቢ የሆኑና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ የተመሰከረ CPO (ሲፒኦ) 100,000 (መቶ ሺህ ብር) ከስንቄ ባንከ ብቻ ማቅረብ ና ማሰያዝ የሚችሉ።

8. ተጫራቾች በጨረታ ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሳቸው ወጪ መልከ ኖኖ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረት ከፍል አቅርቦ ገቢ ማድረግ የሚችሉ።

9. አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ (ዋስትና 10%) ያሸነፈበት አቃዎች ላይ ማስያዝ የሚችሉ፡፡

10. ተጫራቾች 2018 በአንደኛ ዙር የተጨረተውን እቃ በጊዜ ለማሰገባቱ ከተጨረተበት መ/ቤት የድጋፍ ደብደቤ ማቅረብ የሚችል

11. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በጨረታ ሰነዱ ላይ በመሙላት በኦርጅናል እና በኮፒ በመለየት በፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን የመንግስት ሥራ ሰዓት መልከ ኖኖ ከ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት የሥራ ሂደት ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችሉ፡፡

12. ጨረታው በ16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ተዘግቶ በዕለቱ 4፡30 ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መልከ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ግቢ ዉሰጥ ይከፈታል።

ማሳሰብያ:- ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው።

የመልካ ኖኖ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

Save Tender