Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን አ/ም ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ
  • Address በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468 81 23 89
  • Website
  • Deadline08 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-08 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Generators

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ/ም/ከ/ሰላምና ፀጥታ መምሪያ ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ እና Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡


የዕቃ ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

 

የአርባ ምንጭ ከተማ ፋይናንስ እና ፕላን መምሪያ ለአ///ሰላምና ፀጥታ መምሪያ፣

1.     ለሚሊሻ አባላት ደንብ ልብስ ግዥ

2.     Desel Generator 188KVA With ATS /ጀነሬቴር/ ግዥ፡ ከዚያ በላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል፡፡

1.     በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የግብር ከፋይ ቁጥር (TIN No) ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ

2.     አቅራቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /online/

3.     ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ለእያንዳንዱ ጨረታ 50,000.00 /ሃምሳ ብር/ በባንክ በተመሰከረ ሲፒኦ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

4.     ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአ///ፋና ፕላን መምሪያ ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ እንድትገዙ እንገልፃለን፡፡

5.     ዋጋቸውን በማያሻማ መልኩ እንድታቀርቡ እናሳውቃለን ፡፡

6.     የጨረታ ሠነድ የሚገባው ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ነው፡፡

7.     የጨረታ ሣጥን የሚታሸገው በዕለቱ ከረፋዱ 400 ሲሆን የሚከፈተው 430 በከተማው በአ///ፋና ፕላን መምሪያ ይሆናል፡፡

8.     ተጫራቾች ጨረታ ዶክመንት /ቴክኒካልና ፋይናንሻል/ ኦርጅናልና ኮፒ እንዲሁም CPO በተለያዩ ፖስታ አድርገው በእናት ፖስታ አሽገው እንዲያቀርቡ ይፈልጋል፡፡

9.     ውል ማስከበሪያ ማስያዝ የሚችል፤

10. በሌላ ተጫራች ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡

11. ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ የውሉን 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆኑ አለባቸው፡፡

12./ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- 0468 81 23 89 / 0468 81 43 53/ 0468 81 46 19

 

በደቡብ ክልል በጋሞ ዞን / ከተማ /እና ፕላን መምሪያ

 

Save Tender