Tender Detail

Tender Details


በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ለ2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪክቱ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢመአ/ሻሽ/080/2018

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪ 2018 በጀት ዓመት ለዲስትሪ ሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ ጫማዎች፣ የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ወተት እና የአደጋ መከላከያ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠብቅባቸዋል፡፡

1.     ተጫራቾች 2018 . የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የምዝገባ ምስ ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ሰርቲፍኬት እና የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቅረብ አለባቸው

2.     ተጫራቾች 2017 በጀት ዓመት ግብር ስለመፈላቸው የሚገልጽ ሊራንስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

3.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) በባን በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

4.     ተጫራቾች ዋጋ የተሞላበትን ፋይናንሻልና ቴክኒካል ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ በማድረግ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በእለቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

5.     ጨረታው በአየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የሥራ ቀን ከሰዓት በኋላ 800 ሰዓት ላይ ታሽጎ ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡ በእለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

6.     ተጫራቾች የጨረታ ያሸነፉትን እቃ /ማቴሪያል/ በሻሸመኔ የመንገድ ጥገና ዲስትሪ በዕቃ ግዥ///አስተዳደር ዕቃ /ቤት ድረስ ማቅረብ አለባቸው

7.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባን የሂሳብ ቁጥር 1000002579859 ገቢ በማድረግ የገቢ ደረሰኝ ይዞ በመቅረብ ከሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪከት ዕቃ ግዥ///አስተዳደር ቢሮ የጨረታ ሰነዱ መግዛት ይቻላል፡፡

8.     በጨረታው ፈቻ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም መስሪያ ቤቱ ጨረታውን የመፈት የተጠበቀ ነው፡፡

9.     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0462-114-616 መጠቀም ይችላሉ፡፡

10. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የሻሸመኔ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት

Save Tender