የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቅያ
ጨረታ ቁጥር ኢ/ኤ/አ/አ/ም/ሪ/ ግ/ጨ/5969/100/2018
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ጽ/ቤት ለሠራተኞች የደንብ ልብስ ለማሰፋት የስፌት አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ዝርዝሩም እንደሚከተለው ነው።
|
ተ.ቁ
|
የዕቃው አይነት
|
መለኪያ
|
ብዛት
|
የጨረታ ማስከበሪያ |
ጨረታው የሚዘጋበት ቀን |
ጨረታ የሚዘጋበት ቀን |
|
1
|
ኮትና ሱሪ ባለገበር
|
በቁጥር
|
106
|
50,000.00
|
መጋቢት 17/2018 ዓ.ም 8:00
|
መጋቢት 17/2018 ዓ.ም 8:30
|
|
2
|
ኮትና ጉርድ ቀሚስ ባለገበር
|
በቁጥር
|
102
|
|
||
|
3
|
ጃኬትና ሱሪ
|
በቁጥር
|
488
|
|
||
|
4
|
ቱታ የተቋሙ አርማ ያለው
|
በቁጥር
|
19
|
|
||
|
5
|
ጋወን የተቋሙ አርማ ያለው
|
በቁጥር
|
61
|
|
ስለሆነም ጨረታውን መካፈል የሚፈልግ ድርጅቱ ወይም ግለሰቡ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በሟማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።
1. ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው ተጨማሪ እሴት የታክስ'የግብር ከፋይነት ቲን /Tin/ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰአት በአርባምንጭ ሪጅን ሳፕላይ ቼን ንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምሰት መቶ ብር) በእትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000255391422 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /cpo/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (bid Security) በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባችው።
4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን መጋቢት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም በኢትዮጲያ ሰዓት አቆጣጠር ላይ ይከፈታል።
5. ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 046-181-5412 መደወል ይችላሉ።
6. ሪጅኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አርባምንጭ ሪጅን ኤሌክትሪክ አገልግሎት
