የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ004/2018 በጀት ዓመት
የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡
|
ምድብ ቁጥር |
የግዥ ዓይነት |
የጨረታ ሰነድ ዋጋ |
የጨረታ ማስከበሪያ |
|
ምድብ 1 |
የፊልት ማኔጅመንት ሲስተም የሃርድ ዊር ግዥ (GPS Traker with fuel Sensor, Workstation PC, It Rack, Rack Mountable UPS And other related Material) እና ፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም ማስተግበሪያ የሚውሉ (IP-based Fixed Camera, IP-based Dome Camera, NVR (Network Video Recorder, inter grated video Wall 4x3 Matrix55 Display panel system እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ። |
400.00 |
200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 2 |
Horizontal Curtain with full Accessories (ተንሻራታች መጋረጃ) እና ጨርቅ መጋረጃ ግዥ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ። |
400.00 |
40,000.00 (አርባ ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 3 |
ለደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ የሚያገለግል ድስትቢን ግዥ |
400.00 |
150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 4 |
ለደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ የሚያገለግል ገንዳ ብረት ግዥ |
400.00 |
90,000.00 (ዘጠና ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 5 |
የሰራተኞች ደንብ ልብስ እና ሌሎች መሰል ዕቃዎች ግዥ ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ጨረታ |
400.00 |
20,000.00 (ሃያ ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 6 |
የማሸነሪዎች ፊልትሮ እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ |
400.00 |
40,000.00 (አርባ ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 7 |
የተለያዩ የጽዳት ዕቃዎች ግዥ |
400.00 |
10,000.00 (አስር ሺህ) በሲፒኦ |
|
ምድብ 8 |
ፐላስቲክ የውሃ መጠራቀሚያ (ሮቶ)፣ የአጥር ቆርቆሮ እና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ |
400.00 |
25,000.00 (ሃያ አምስት ሺህ) በሲፒኦ |
ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምተፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ፤ የንግድ ምስክር ወረቀት፤ ተጨማሪ አሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ድረ-ገጽ (WWW.PPA.gov.et) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባችዋል፤ በተጨማሪም የሰራተኞች ደንብ ልብስ፤ Horizontal Curtain with full Accessories (ተንሻራታች መጋረጃ)፤ ጨርቅ መጋረጃ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የደረቅ ቆሻሻ ማቃጠያ የሚያገለግል ድስትቢኖች በመስፈርቱ መሰረት ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና/ሳምፕል ማቅረብ ግዴታ ነው።
2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በተገለጸው ዋጋ የማይመለስ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ 9ኛ ፎቅ መግዛት ይችላሉ፡፡
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ከሆነ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ መሆን አለበት፡፡
4. አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በግዥ አፈፃጸም መመሪያ መሠረት ማስያዝ የሚችል
5. ተጫራቾች ለጨረታው የሚያቀርቡት ሰነድ ፋይናንሻል ዋናውንና እና ኮፒውን፤ ቴክኒካል ዋናውንና እና ኮፒውን ለየብቻቸው ለይተው በፖስታ አሽገው ስም እና አድራሻ በግልፅ በመፃፍ ለዚሁ ለተዛጋጀው ሰጥን ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን፡ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ በ11ኛ የስራ ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕላት 4:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህገዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴክኒካል ሰነዱ በመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት 10ኛ ፎቅ ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ጨረታ የሚከፈትበት ቀን ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ሌላ ማስታወቅያ ማውጣት ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
7. ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። የኤጀንሲው - ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ ተብሎ የሚጠራው ቀበሌ 15 ኢትዮ ሴራሚክስ ጎን ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት ቢቲ ታዎር (ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር) ነው፡፡
ስልክ ቁጥር:- 251-011-275-00-02
በአዲስ አበባ አስተዳደር የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ
