Tender Detail

Tender Details

  • Company የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ዋ/ስ/አስፈጻሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን
  • Address ቃሊቲ መናኸሪያ ፊት ለፊት የሚገኘው የአስተዳደር ህንፃ 9ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0944-31-17-95
  • Website
  • Deadline02 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-02 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Building Materials , Construction Materials And Raw Materials , Used Items

የአቃ/ቃ/ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተሰባበሩ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ቁጥር 002/2018

 

የአቃ///ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የተሰባበሩ የፈርኒቸር ዕቃዎች እና የህንፃ መሣሪያዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተትን ዝርዝር መስፈርቶች ማሟላት ባችሁ መሆኑን እናሳውቃል።

1.      በጨረታ በቀረቡ ዕቃዎች ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፍቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የግብር ከፋይ የምዝገባ ሰርተፊኬት እና የግብር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ።

2.      ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል አቃቂ ቃሊቲ ፍለ ከተማ አስተዳደር 9 ፎቅ ግዥ ቡድን በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ መን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ ሰነዱን በመግዛት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3.      ማንኛውም ተጫራች ዕቃዎች በአጠቃላይ ያቀረበው ዋጋ 2% (ሁለት በመቶ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና CPO ማቅረብ ይኖርበታል። CPO ሲያሰሩ በአቃ////ዋና//አስፈጻሚ ፋይናንስ ቡድን ወይም Ak/K/S/C/C/Executive finance team ብለው ያሰሩ።

4.      ተጫራቾች ከገዙት ሰነድ ውጪ በሌላ ሰነድ የተሟላ ዋጋ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እንገልፃለን የሚቀርበው ሰነድ ኦርጂናልና ኮፒ ለየራስ በፖስታ በማሸግ ኦርጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒ ላይ ኮፒ ተብሎ ለየራስ ታሽጎ ማቅረብ ይኖርበታል። አሸናፊ ተጫራች ውጤት በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 3 ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃውን በመረከብ ከመጋዘን ማውጣት ያለበት ሲሆን ይህ የማይሆን ከሆነ ጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ዋስትና የሚወረስ ይሆናል። ጨረታው 10 ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 3:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል

 

ማሳሰቢያ፡- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0944-31-17-95 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

ድራሻ፡- መናኸሪያ ፊትፊት የሚገኘው የአስተዳደር ህንፃ 9 ፎቅ

 

የአቃ////ዋና ስራ አስፈፃሚ የመ//አስ/ቡድን

 

Save Tender