በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙሪ የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት1 የትምህርት እቃዎች፣ 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ ፍራሽና አልጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የግዥ ጨረታ መስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተደዳር በለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ትቤት ለ2018 ዓ.ም ለሁለተኛ ዙሪ የትምህርት ዘመን ለስራ የሚያስፈልጉ እቃዎች ማለትም ሎት1 የትምህርት እቃዎች፣ 2 የጽዳት እቃዎች፣ ሎት 3 የደንብ ልብስ ፍራሽና አልጋ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በጨረታው ለመሣተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡-
1. ለተጠቀሱት እቃዎች በዘርፉ የንግድ ስራ ላይ የተሰመሩ መሆን አለባቸዉ፤
1.1 በዘመኑ/2018 የታደሰ ንግድ ፍቃድና በአቅራቢነት የተመዘገቡበት የምዝገባ ሰርትፊኬት ያላቸው የዘመኑን ግብር ስለ መክፍላቸው ከመሚለከተዉ አካል መረጃ ማቅረብ የሚችሉ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ከሆኑ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥርቲን ሰርትፍኬት/ያላቸው።
1.2 ማንኛውም ተጫራች ከላይ የተዘረዘሩትን ሰነዶች ኦሪጅናልና ኮፒ ለየብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የማያያዝ በፖስታ በማሸግ ማስገባት አለበት፡፡ ተጫራቾች በአዲስ አበባ ከተማ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ድረ ገጽ በአቅራቢዎች በተዘጋጀው ክፍል የተመዘገቡ መሆን አለባቸው። ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ሰነድ /ቢድ ቦንድ/ የኢትዮጽያ ብር ሰባት ሺህ /7,000/ብር በባንክ የክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ከኦሪጅናል ጨረታ ሰነዱ ጋር ታሸጎ መቅረብ አለበት፡፡
1. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘገጃዉን የጨረታ ሰነድ ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ከት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር) ማይመለስ 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፋል በመግዛት የሚጫረቱበት ዋጋ በሰነዱ ላይ በመሙላት ለዚሁ በተዘገጀዉ ሳጥን ዉስጥ ኮፒና ኦሪጂናል ለየብቻ ማስገባት አለባቸው።
2. ተጫራቾች ከሎት 1 እስከ ሎት 3 መጫረት ወይም መርጠዉ አንዱን ወይም ሁለቱን መጫረት ይችላሉ ነገርግን ከያንዳነዱ ሎት እቃዎች መራርጦ ለተወሰኑት እቃዎች ብቻ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም።
3. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ በአስረኛ ቀን በ8፡30 (ስምንት ሰዓት ተኩል) ታሽጎ በእለቱ በ9፡00 (ዘጠኝ ሰዓት) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል፡፡
4. ት/ቤቱ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
5. ተጨማሪ ማብራሪያ ለሚፈለጉ በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0118932689 ደወለዉ መጠየቅ ይችላል፡፡
2. የጋራ ጉሪ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በግልጽ ጨረታ የተለያዩ የጽዳት ዕቃ፣ የትምህርት እቃዎችና ደንብ ፍራሽና አልጋ በሠንጠረዥ በቀረበው መሰረት የምትጨረቱበትን ዋጋ ሞልተችው እንዲትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡
ለሚ ኩራ ክ/ከተማ በወረዳ 10 ት/ጽ/ቤት የጋራ ጉሪ የመ/ደ/ት/ቤት
