Tender Detail

Tender Details

  • Company Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) (የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን)
  • Address ሃያ ሁለት መክሊት ሕንፃ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251116672279
  • Websitehttps://aatma.gov.et/
  • Deadline17 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price400.00
  • opening date2026-04-17 00:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Vehicles Rent , Electronics Materials

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- አአትማባ/ብግጨ/ግዳ/16/2018

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የፅዳት አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት፣ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ እና የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱንና እቃዎቹን ማግኘት ይፈልጋል።

 

ሎት

የሚገዛው የእቃ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) መጠን በብር

ምርመራ

 

1

የፅዳት አገልግሎት

50,000.00

 

2

በኤሌክትሪክ የሚሰራ ሚኒባስ ተሽከርካሪ ኪራይ

30,000.00

 

3

የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ግዥዎች

50,000.00

 

 

 

በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንዲሳተፉ ይፈልጋል።

1.     ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ ቲን /Tin/ ሰርተፊኬት፣ ክሊራንስ እና በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጠዋት 2:00 እስከ 6:30 ከሰዓት 7:30 እስከ 10:00 22 አካባቢ መክሊት ህንጻ 10 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 10-01 ከፋይናንስ ዳይሬክቶሬት ክፍል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.     የጨረታ አሸናፊ ሁነው የተመረጡ ድርጅቶች የጨረታው ውጤት በደብዳቤ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ በባለስልጣኑ ግዥና ንብረት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዋና ክፍል በመቅረብ ያሸነፉበትን ዋጋ 10 ፐርሰንት የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስያዝ እና ውል መፈረም አለባቸው።

4.     ጨረታው ሚያዝያ 9/2018 . 8:00 ተዘግቶ፤ በዕለቱ ሚያዝያ 9/2018 . 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

5.     ከጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ተቀባይነት የላቸውም።

6.     መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- 22 አካባቢ መክሊት ህንጻ 10 ፎቅ እንገኛለን።

ተጨማሪ ማብራሪያ ቢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር 0116 672342 ማናገር ይችላሉ

 

 

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

 

Save Tender