Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር
  • Address የማኀበሩ ጽ/ቤት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞች እና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶቡስ እና ላንድ ክሩዘሮች ከሚቆሙበት መናኸሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-17-51-49
  • Website
  • Deadline08 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-09 00:00:00
  • Categories Furniture And Furnishing , Office And Home Furniture , Used Items , Kitchen Materials , Hotel Equipment , Aluminium Supply and Work

የኢ.ኢ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ጊቢ ውስጥ የሚገኙ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ የሚከተሉትን ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢ... ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ//ሥራ ማኅበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ጊቢ ውስጥ የሚገኙ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ የሚከተሉትን ያገለገሉ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

 

.

የእቃዎች አይነት

1.

የዳቦ መጋገሪያ (1) 4(አራት) ፓትራ ጋር ማኮፈሻ (1)

2.

ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች የአልሙኒየም ወንበር፣ የፔፕሲ እና የኮካ ኮላ የአምቦ ውሃ ጥኖች ከነጠርሙሱ፣ የቢሮ ወንበሮች፣ ከፋይበር የተሰራ ጠረጴዛ እና የፕላስቲክ ትሪዎች

3.

ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩና ያገለገሉ ልዩ ልዩ የምግብ ቤት እቃዎች

 

ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1.     የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣

2.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ የሚጫረቱበትን የመነሻ ዋጋውን 10% በቅድሚያ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው

3.     ተጫራቾች የመጫረቻውን ቅጽ (ፎርም) ብር 200.00 በመፈል ከማኅበሩ /ቤት ቢሮ ማግኘት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በጨረታ ቅጽ (ፎርም) ላይ በትክክ ሞልተው ሕጋዊ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መጋቢት 30 ቀን 2018 .. ድረስ በማህበሩ /ቤት ቢሮ ማስገባት አለባቸው።

5.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ቀደም ብለው ቢያንስ 3 ቀን በፊት በማኅበሩ /ቤት ቢሮ ማስገባት አለባቸው።

6.     ጨረታው ሚያዚያ 1 ቀን 2018 .. ከቀኑ 830 ሰዓት በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

7.     አሸናፊው ተጫራች ተጫርቶ ያሸነፈውን ንብረት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።

8.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

በለጠ መረጃ፤

ስልክ ቁጥር 0911-17-51-49 / 0115-17-82-83 ሰኞ - አርብ ከጠዋቱ 200-11:00 ሰዓት ደው መረዳት ይችላሉ

የማኅበሩ /ቤት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞች እና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶቡስና ላንድ ሩዘሮች ከሚቆሙበት መነኻሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ ይገኛል፡፡

 

የኢ... ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች /የተ//ሥራ ማኅበር

Save Tender