Tender Detail

Tender Details


በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ የ2018ዓ/ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡


 

የጨረታ ማስታወቂያ

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 5 የሚገኘው አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 2018/ በጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ እቃዎች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውንም ሕጋዊ ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርት አሟልቶ በጨረታው መወዳደር ይችላል፡፡

·        በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላችውና መስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡

·        2018/ በጀት ዓመት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።

·        የዘመኑ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የምዝገባ የምስክር ወረቀት /የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

·        የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

·        ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስርየስራ ቀናት ውስጥ የንግድ ፍቃድ ኮፒ እና የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ በመክፈል የጨረታዉን ሰነድ በስራ ሰዓት በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላል፡፡

·        ተጫራቾች በገዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ ቫት በመጨመር በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናውንና ኮፒ በሰም በማሸግ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 401 ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

·        ቋሚ እቃዎች እና የኤለክትሪክ እቃዎች በፎቶ የተደገፈ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

·        በተለያዩ ጥፋቶች ያልታገዱ፡፡

·        የጨረታ ውጤት በውስጥ ማስታወቂያ እና በስልከ እናሳውቃለን፡፡

·        ማንኛውም ተጫራች መወዳደር የሚችል ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ እንደሚከተለው ይሆናል፡፡

 

1.

ሎት 01 CBC ማሽን

30,000.00 ብር

 

ሎት 02 የሰነድ መያዣ ቦርሳ እና ምንጣፍ

2,000.00 ብር

2.

ሎት 3 የኤሌክትሮኒክስ እቃ

5,000.00 ብር

3.

ሎት የሰራተኛ መዝናኛ ክበብ /ካፌ/

2,000.00 ብር

 

·        በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ ስም በተዘጋጀ በባንክ የተዘጋጀ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

·        ተጫረቾች ለሚያቀርቡት እያንዳንዱ እቃ የጥራት ደረጃና አስተማማኝነት የእያንዳንዱን ናሙና ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀናት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ለውድድር አናቀርብም።

·        ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠረው 10 /አስር/ የስራ ቀናት በአስራ አንደኛዉ ቀን ከቀኑ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በአስራ አንደኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡

·        /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

·        አድራሻ፡- አበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ:- ከግሩም ሆስፒታል 300 ሜትር በኮብልስቶን ገባ ብሎ

 

ለተጨማሪ መረጃ - ስልክ ቁጥር 0112 73 20 81

 

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአበበ ቢቂላ ጤና ጣቢያ

Save Tender