Tender Detail

Tender Details

  • Company በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተደዳር ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-7-71-02-11
  • Website
  • Deadline24 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-24 00:00:00
  • Categories Vehicle tire

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ኦራል የእሳት አደጋ መኪና ጎማ በመስከ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት ለማዘጋጃ ቤት አገልግሎት የሚውል ኦራል የእሳት አደጋ መኪና ጎማ በመስከ ፍቃድ ያላቸውን ድርጅቶችን በጨረታ አወደድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም

·        በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው

·        የንግድ ምዝገባ ምስክር ያላቸው

·        ቲን ነምበር ያላቸው

·        የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ

የተጨማሪ እሴት ታከስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ በመንግስት ግዢ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ የጨረታ ዋስትና 50,000 በባን የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችሉ ተጫራቾች ሰነዱን ከወራቤ ከተማ አስተዳደርፋይናንስ /ቤት በመምጣት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/ብቻ በመፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የጨረታ ሰነዱን ንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታተመበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10 አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

-       /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ው።

-       የተሞላው ዋጋ መግለጫ ካልተሰጠበት ከነቫት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

 

መረጃ 0467710211 ይደው

 

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የስልጤ ዞን የወራቤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ /ቤት

Save Tender