Tender Detail

Tender Details


በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን ሥራዎች በ3ኛ ዙር ን/ስ/ወ11/03/2018 ዓ.ም ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በን////ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ የሚከተሉትን ሥራዎች 3 ዙር //11/03/2018 . ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

እነሱም፡- የተለያዩ የፕሪንተር ጥገና ሥራዎች፤ የተለያዩ computer ጥገና ሥራዎች፤ የተለያዩ የፎቶ copy ጥገናዎች፤ ደንብ ልብስ፤ የጥገና እቃዎች፤ የጥገና ሥራዎች እና የጽሕፈት መሳሪያ lnternet server; ጥሬ እና የበሰሉ ምግቦች፤ የምግብ መሥሪያ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል።

ሆኖም ግን የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ።

1.     ተጫረቾች አግባብ ያለዉ የዘመኑ ግብር የተከፈለብት እና የታደስ ንግድ ሥራ ፍቃድ፣

2.     በመንግሥት ግዢ እና ንብረት አሰተዳደር ኤጀነሲ የእቃ አቅራቢወች ዝረዝር ሊሰት ላይ የተመዘገቡ እና በጨረታ ለመሰታፍ የሚችል ድብዳቤ ማቅረብ የሚችል፣

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ ቫት/ማስረጃ ፎቶ ኮፒ እና የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት እንዲሁም ለጥቃቅነ እና አነሰተኛ ከአደራጀችዉ አካል ደብዳቤ እና ደበዳቤዉ ሼድ እንዳላቸዉ የሚገልጽ መሆኑን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፣

4.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ለሚወዳደሩበት ለእያነዳንዱ ሎት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 ዘወትር በስሥራ ሰዓት 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይኖርባችል።

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የእቃ ዝርዝርና ዋጋ እና መለያ ቁጥር ከላይ ከተጠቀሰዉ ተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትን ማስረጀዎች ማህተምና ፊርማ በማኖር ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ አራተኛ ፎቅ በግዥ ቡድን መሪ ቢሮ ውስጥ ባለው በታሸገ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6.     በመክፈቻ ተጫረቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ያለመገኝት የጨረታዉን ሳጥን ፈቻ ስነ- ስርዓት አያስቀርም።

7.     ፋይናነሻል እና አነዲሁም ኒካል ኦሪጀናል ብሎ በመለየት በአንድ ፖሰታ በማሸግ ፊርማ እና ማሀትም በማደረግ ማሰገባት አለባቸዉ።

8.     የጨረታ ማሰከበሪያ፡- የግዥዉን 1 (40,000) (አርባ ብር ብቻ)

9.     የጨረታ ሳጥን በአስረኛው ቀን ከቀኑ 1130 ሰዓት ታሽጎ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከቀኑ 400 ሰዓት በጤና ጣቢያው ይከፈታል።

10. ተጫራቾች ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል /ቤቱ ናሙና ራሱ አቅረቦ ዕጩ ተወዳደሪዎች ለዕይታ አስቀርቦ በናሙና መሠረት እነዲያቀረቡ የሚያደረገቸዉ ግዥዉች መኖራችዉ እንዲታወቅ። የሚቅረቡ ናሙናዎች ብዛት በዋጋ ሰነድ ላይ ይመለከቱ የሚቀረቡበት ጊዜ ጨርታ ከመከፈቱ በፊት ሲሆን የሚቅርቡት ክፍል ራሱ በተዘጋጀዉ ክፍል ው። ተጫረቾች ያቀረቡት ናሙና በሚመረመርበት ወቅት በእቃዉ ባህሪ ምክንያት ቢበላሽ ቢጠፋ ካሳ አይከፈለም። ዉጤት ከተገለጸበት ቀን አነሰቶ 6 ወር ዉሰጥ ካልወሰዱ በዉረስ ለመንግሥት ገቢ የሆናል።

11. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

12. መደበኛ የጨረታ ሰነድ (SBD) ከተቋሙ የተወሰዱትን አንብቦ እና የተሞላ አድረጎ ሙሉ በሙሉ የጨረታ ሰነዱን መመለስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

 

የመሥሪያ ቤቱ አድራሻ

////ከተማ ወረዳ 11 ጤና ጣቢያ ልዩ ስም ሀና ማሪያም ኢትዩጵያ ንግድ ባን ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ: የስልክ ቁጥር፡-011-47-119-74

 

በን////ከተማ ስር የሚገኘው የወረዳ 11 ጤና ጣቢያ

Save Tender