Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል
  • Address ድሬዳዋ , ኢትዮጵያ, Phone: 09-82-54-04-08
  • Website
  • Deadline08 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-05-08 00:00:00
  • Categories Foam Mattress , Vehicle tire

በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፣ ፍራሽ፣ ቤርጋሞድ፣ የመኪና ጎማና ካለመዳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /////010/18

 

በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ማለትም፣ ፍራሽ፣ ቤርጋሞድ፣ የመኪና ጎማና ካለመዳሪያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለፈለገ ህጋዊና ብቁ ተወዳደሪዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚህ መሠረት በጨረታው ላይ ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች

1.     ተጫራቾች በዘርፉ ህገዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና 2018 . ግብር የከፈሉ፣ በተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     በመግስት ግዥ አቅራቢ የተመዘገቡና የተመዘገቡበትን ምስ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3.     ተጫራቾ የታከስ መለያ ቁጥር (TIN NO) ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈ በድል ጮራ ሆስፒታል ቢሮ ቁጥር 155 በመቅረብ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።

5.     መስፈርቱን የሚያሞላ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በባንክ በተመሰከረለት ቼክ ወይም ሲፒኦ ከጨረታው ኦርጅናል ሰነድ ጋር አያይዞው ማቅረብ አለባቸው።

6.     ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7.     የጨረታ ሰነዱ የሚከፈትበት ቀን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 የሥራ ቀናት ከቆያ በኋላ 16ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻው በተገኙበት በሆስፒታሉ ግዥ //አስ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 155 ይከፈታል።

8.     የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ በጹሁፍ እንደተገለፀለት አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከሆስፒታሉ ጋር ውል መፈራረም አለበት። ይህ ባይፈፀም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።

9.     ተጫራቾች በሠነዶቻቸው ላይ ስማቸውን፣ሙሉ አድራሻውን እና ፊርማቸውን እንዲሁም የተሟላ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።

10. ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡ በድሬዳዋ አስተዳደር የድል ጮራ ሆስፒታል ስል 0982540408/0901103211/2=

521115693 ፖስታ 177

 

የድል ጮራ ሆስፒታል

Save Tender