Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise (የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት) (ኢኢግልድ)
  • Address በአራዳ ክፍለ ከተማ በወረዳ 02 ፒያሳ ከሊፋ ህንፃ አካባቢ በስተ ሰሜን አቅጣጫ የባቡር ሃዲዱን ተሻግሮ ወደ አራት መንታ በሚወስደው መንገድ ጣልያን ሰፈር (የቀድሞ ጅንአድ መ/ቤት) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0111281529
  • Websitehttp://www.eiide.com.et/web/guest/about-us
  • Deadline28 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-28 00:00:00
  • Categories Building Materials , Food And Beverage , Textile, Garment & Leather , Steel, Metals And Aluminium , Food Items And Drinks , Construction Materials And Raw Materials

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት

የሸቀጥ ግዥ ጨረታ (ቁጥር 005/2018)

 

ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣውን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሸቀጦች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

1.     ፓስታና ማካሮኒ CES 1055:20222

2.     ፈሳሽ የሱፍ ዘይት (CES17:) and labeling CES 73

3.     ከሸንኮራ አገዳ የተመረተ ስኳር ICUMSA 45 (SUGAR CANE)

4.     አንደኛ ደረጃ የበለፀገ የዳቦ ዱቄት CES 309:2022

5.     የቆርቆሮ እና ግድግዳ ሚስማር

6.     የቤት ክዳን ቆርቆሮ (CES 21:2024)

7.     የተለያየ መጠን ያላቸው ፎጣዎች

በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-

1.     ለስኳር እና ፈሳሽ የሱፍ ዘይት አምራች ወይም አስመጭና አከፋፋይ እንዲሁም ለተቀሩት ምርቶች አምራች ብቻ መሆን ይጠበቅባቸዋል

2.     በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ፤ የንግድ ዋና ምዝገባ ፈቃድ፤ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ የተመዘገቡ፤ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሠርቴፍኬት እና የግብር ክሊራንስ ያላቸው መሆን ይገባቸዋል

3.     ለጨረታ የተዘጋጀውን ዝርዝር የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ቢስ መብራት ከሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስርያ ቤት የኢዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ

4.     የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ለእያንዳንዱ ምርት በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሰረት) ለብቻው በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል

5.     የጨረታ መወዳደሪያ ዋጋቸውን (financial) እና ከላይ ከተጠቀሱት ህጋዊ ሠነዶች (technical) በተለያየ የታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጅናል እንዲሁም እንድ ኮፒ በማድረግ እስከ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400 ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይችላሉ

6.     ጨረታው በተመሳሳይ ሚያዝያ 20 ቀን 2018 . ከረፋዱ 410 ሠዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ከጨረታ መዝጊያ ዓቱ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት

የኢንዱስትሪ ውጤቶች ግዥ ዳይሬክቶሬት

ስልክ ቁጥር 011-128-15-29

www.eiide.com.et.com.et

 

Save Tender