Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Press Agency (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)
  • Address አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-56-98-69
  • Websitehttps://press.et/
  • Deadline15 May 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-05-15 00:00:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-ኢፕድ 019/2018

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 2018 በጀት ዓመት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ስለሆነም፡- ቀጥ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።

1.     በሥራ ዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስ ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስ ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስ ወረቀት፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ሊራንስና በመንግሥት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸዉ

2.     ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥውን አስመል የተዘጋጀዉን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ፋይናንስና ግዥ / ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ተከታታይ ቀናት በመዉሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን 4 በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸዉን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀዉ በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

3.     ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ቢድ ቦንድ/ ማስያዝ አለባቸው፡፡

4.     ጨረታዉ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት ከረፋዱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 430 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት 1 ፎቅ በአቅርቦት መመርያ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ግን የመፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡

5.     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ሙበቱ የተጠበቀ ነው

ስልክ ቁጥር 011 1 56 98 69

ኢ.ሜይል procurement@press.et

ድራሻ ራት ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊ

 

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

Save Tender