Tender Detail

Tender Details

  • Company በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ሪ/ኮ/ስፔ/ሆስፒታል
  • Address ሆሳዕና ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-1-78-07-11
  • Website
  • Deadline21 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-21 14:00:00
  • Categories Cleaning & Janitorial , Vehicles Rent , Cargo Vehicle

ዋ/ዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ሎት- 01 የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣ ሎት-2 የሽንት ቤት ማስመጠጫ የመኪና ኪራይ፣ ሎት-3 ንፁህ ውሃ በቦቲ ለማቅረብ የሚሆን የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

////// ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ሌጅ ሎት- 01 የጭነት የመኪና ኪራይ አይሱዙ፣ ሎት-2 የሽንት ቤት ማስመጠጫ የመኪና ኪራይ፣ ሎት-3 ንፁህ ውሃ በቦቲ ለማቅረብ የሚሆን የመኪና ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

1.     ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2.     በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገቡ፡፡

3.     የግብር ከፋይነት ምዝገባ ምስ ወረቀት (Tin Number) ማቅረብ የሚችሉ፡፡

4.     በጨረታ የሚሳተፉበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ።

5.     በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ፣ የግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታከስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ ዕሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልጽ ከፌዴራል ገቢዎች ባለሥልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያላቸው።

6.     2018 . የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያላቸው።

ከተራ ቁጥር 1-7 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 318 /አስ የሥራ ሂደት የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ጨረታው 10ኛው ቀን ተጫራቾች /ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 600 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 800 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን 10ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል፡፡

ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0937733995

P.O.Box 22 Fax 2293

በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሣይንስ ኮሌጅ የን////ሆስፒታል

Save Tender