Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline22 May 2026, 4:00 AM
  • magazine
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-05-22 04:30:00
  • Categories Health Care, Medical Industry , Health Related Services

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።


የዱቤ ህክምና የአገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በድጋሜ

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢግ../ብግጨ 9B 2018

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን 2018 በጀት ዓመት በድጋሜ ለሁለተኛ ጊዜ የዱቤ የሕክምና አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው መስፈርት (Specification) መሠረት አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጠቅላላ ሆስፒታል ደረጃ ፍቃድ፤ በዘርፉ ንግድ ፈቃድ፤ ቲን፤ EGP (የአቅራቢ ተመዝጋቢነት) የጠቅላላ ሆስፒታል የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችዋል፡፡ እንዲሁም ከገቢዎች ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ በሚገኘው ፋፋ የምግብ አ. ጀርባ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት የግዥ ፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ። ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በሲፒአ ወይም በባንክ ጋራንቲ (Unconditional ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋጋ 60 (ስልሳ) ቀናት የጸና መሆን ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ግንቦት 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የስብሰባ አዳራሽ ቴክኒካል የጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

 

ስልክ +251911984467 ወይም +251910567578

ፋክስ 0114-421312

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender