የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04፡00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ
የጨረታ ሰነድ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም
የጨረታ ቁ. RE-DBE/NCB/G/U/02/2025/26
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04፡00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም የጨረታ መክፈቻ ቀን እስከ ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የጨረታ መዝጊያ ከጠዋቱ 04፡00 እና የጨረታ መክፈቻ ከጠዋቱ 04፡05 ላይ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
ስልስ: 0115 578088/የውስጥ መስመር No. 378
