Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline06 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-06 10:30:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር AB-36/2025/26.

 

1.     አዋሽ ባን አ. በፅህፈት ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል።

2.     በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጨማሪ እሴት መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ግብር ከፍለው ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው።

 

/

መግ

መለኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

የሴት ኮት እና ሱሪ ሙሉ ልብስ ስፌት በሙሉ ገበር

 

 

ሙሉ ልብስ

 

 

324

444

 

 

የገበር ጨርቅ ከተጫራች ይሆናል

2

የሴት ኮት እና ጉርድ ቀሚስ ስፌት በሙሉ ገበር

3

የወንድ ሙሉ ልብስ ስፌት ኮት እና ሱሪ በሙሉ ገበር

 

3.     በተጫራቾች የሚቀርበው የስፌት ዋጋ በደንብ ሊነበብ በሚችል የእጅ ፅሑፍ ወይም በኮምፒዩተር መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይሆናል

4.     ተጫራቾች የተዘጋጀውን ሰነድ ከግንቦት 17 ቀን 2018 . ጀምሮ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 200 እስከ 6:00 ሠዓት ከሰዓት 700 እስከ 1100 ሰዓት ድረስ በአዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 01540000544500 በየትኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ገቢ በማድረግ አዋሽ ባንክ ዋና /ቤት ህንፃ 12 ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በአካል ቀርቦ መውሰድ ይችላሉ።

5.     በተጫራቾች የሚቀርበው ዋጋ የእጅ እና የገበር ዋጋን ያካተተ መሆን አለበት፡፡

6.     ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ኦርጂናል እና ኮፒ የቴኒካል እና የዋጋ ሠነዶች ለየብቻ (ለየቅል) በታሸገ ኤንቨሎፕ በዕለቱ ግንቦት 29 ቀን 2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት ድረስ አዋሽ ባንከ ዋና /ቤት ህንፃ 12 ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

 

7.     ጨረታው በእለቱ ግንቦት 29 ቀን 2018 . ከረፋዱ 430 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡

8.     ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 ያሉትን መስፈርት ያላሟሉ ተጫራቾች ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ፡፡

9.     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-11-07 ወይም 0115-57-00-84 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አዋሽ ባንክ .

 

Save Tender