Tender Detail

Tender Details

  • Company BRANNA PRINTING ENTERPRISE (ብራና ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ላይ በስተግራ በኩል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114 42 64 80
  • Website
  • Deadline19 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-19 14:30:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Cloth And Shoes

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ሙሉ ልብስ እና የወንድና የሴት የሥራ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 008/2018

 

ብራና ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት የሰራተኞች ሙሉ ልብስ እና የወንድና የሴት የሥራ ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰፋት እና ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟ የሀገር ውስጥ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

1 በዘርፉ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችሉ፣

2 በዘመኑ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣

3 የግብር ከፋይነት መለያ ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

4 የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ሠርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፣

5 ግብር የመፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ከግብር ሰብሳቢው ባለሥልጣን ጨረታ ላይ መሳተፍ እንዲችሉ የተሰጠ ከሊራንስ ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

6 በመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በአቅራቢነት ለመመዝገባቸው ማስረጃ ያላቸው

7 ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ የማይመለስ 500.00 ብር /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ወሎ ሰፈር በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ቢሮ ቁጥር 26 በአካል በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡

8 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 2% በሲ.. (CPO) ማስያዝ ይኖርባቸዋል፣

9 ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የማስረከቢያ ጊዜውን መጥቀስ አለባቸው።

10 ተጫራቾች በጨረታው ያሸነፏቸውን ዕቃዎች ድርጅቱ መጋዘን ድረስ ማድረስ አለባቸው።

11 ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 11ኛው የሥራ ቀን እስከ 800 ሰዓት (ከሰዓት) ድረስ በሰም በታሸገ ፖስታ ለጨረታ ማስገቢያ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ባይገኙም ጨረታው በወጣ 11ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 800 (ከሰዓት) ታሽጎ 830 (ከሰዓት) በድርጅቱ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

12 ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

ድራሻ- ከወ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ 700 ሜትር ሳይ በስተግራ በኩል

ስልክ ቁጥር፡- 0114- 42- 16 -64

 

ብራና ማተሚያ ድርጅት

Save Tender