Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
  • Address ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አክሲዮን ጎን 200 ሜትር ገባ ብሎ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0114709095
  • Websitehttps://ethioagri.com/
  • Deadline19 Jun 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-06-19 10:30:00
  • Categories Textile, Garment & Leather , Computer Laptop And Accessories

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁሉት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ከታች ቀጥሎ በሎት አንድ እና በሎት ሁሉት የተዘረዘሩትን ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር እና የደንብ ልብስ እቃዎችን ለመግዛት በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢግ.../ብግጨ/17/2018

 

.

የሎት ቁጥር

የጨረታ አይነት

የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ (የማይመለስ) በብር

ማስከበሪያ በብር

የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀንና ሰዓት

የመዝጊያ ቀን

የመዝጊያ ሰዓት

የመክፈቻ ሰዓት

1

ሎት አንድ

ዴስክ ቶፕ ኮምፒውተር ግዥ

200

100ሺህ

ሰኔ 12 ቀን 2018 .

400

430

2

ሎት ሁለት

የአደጋ መከላከያ እና የደንብ ልብስ ግዥ

200

100ሺህ

ሰኔ 12 ቀን 2018 .

800

830

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በዝርዝር እንድተገለፀው እና ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ቴከኒካል መስፈርት መሰረት ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፤

1.     በዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤ ቲን፤ ቫት፤ EGP/PPA የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባችሁ እንዲሁም ከገቢዎች / ሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ዘወትር በሥራ ሰዓት ሳሪስ አቦ ፋፋ የምግብ አማ አጠገብ የቀድሞው እርሻ መሣሪያዎችና ኒክ አገልግሎት አ.. ግቢ የኮርፖሬሽኑ ዋና /ቤት ግዥ ክፍል ቀርበው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከላይ በእያንዳንዱ ሎት በተገለፀው ብር መሰረት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

2.     ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በግልፅ የሚታይና ስርዝ ድልዝ የሌለበት መሆን ይኖርበታል፡፡

3.     ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና (60 ቀናት የሚቆይ) ማስከበሪያ ከላይ በተገለፀው መሰረት በሰ... ወይም በባንክ ጋራንቲ (unconditional) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ዋስትናው ለብቻው በአንድ ፖስታ ውስጥ ተደርጎ ከኦርጂናል ኒካል ሰነድ ጋር ተያይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የጨረታው ዋጋ 60 ቀናት የጸና ይሆናል፡፡

4.     ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዞ በቀረበው መንት መሰረት እያንዳንዱ ሎት- 1 እና በሎት-2 ለየብቻ በማድረግ ቴክኒካል ኦርጂናልና ኮፒ እንዲሁም ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ በማድረግ ፋይናንሽያል ሰነዱ ዋና እና ኮፒ በመለየት በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

5.     ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀን እና ሰዓት ከላይ በሠንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መሰረት ሁኖ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ የመሰብሰቢያ አዳራሽ የቴኒካል ጨረታ ሰነድ የመክፈቻ ስነሥርዓት ይከናወናል፡፡

6.     ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡- የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

                         +251911984467/+251910567578

                          አዲስ አበባ

 

የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Save Tender