Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ
  • Address የካ ክ/ከተማ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ ወይም ቡሬ ደብረማርቆስ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +251 116 73 21 98
  • Website
  • Deadline26 Jun 2026, 2:00 PM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price1000.00
  • opening date2026-06-26 14:10:00
  • Categories Machinery , Vehicle , Vehicle tire

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎቸና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደርይችላሉ፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/
NCB/15/2018


በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ተሽከርካሪዎቸና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደርይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣ በግዥ ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ድረ-ገጽ ላይ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

·        ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የካ ከ/ከ ወረዳ 9 ኮተቤ ብረታ ብረት ፋብሪካ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክኃይል ዋና መ/ቤት፣ የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ግዥ ቢሮ የማይመለስ ብር 1000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ተገለጹትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደርያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/15/2018 የሚል ምልከት ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

የአቅርቦት ግዥ ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ

የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታው መከፈቻ ቀንና ሰዓት

ለተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የጎማ ግዥ

ለሎት-1
700,000.00 ብር
ለሎት-2
600,000.00 ብር

ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም
ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሰኔ 19 ቀን 2018
ዓ.ም ከቀኑ 8፡10

 

·        ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

·        ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251 116 73 21 98 መደወል ይችላሉ፡፡


በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል
የኢንጂነሪንግና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ፋይናንስ እና ገዥ መምሪያ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

Save Tender

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

READ MORE
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የዋና ስራ አስፈፃሚ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት መጠቀሚያ የሚሆን በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሰሩ ተሽ...

READ MORE