Tender Detail

Tender Details

  • Company Kombolcha Textile Share Company (ኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር)
  • Address አማራ ክልል ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት እና ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ህንጻ 1ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5530124
  • Websitehttps://kombolchatextile.com/
  • Deadline01 Jul 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-07-01 10:00:00
  • Categories Food And Beverage , Textile, Garment & Leather , Raw Materials

ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር WVD32/2017-oc

 

1)     ኮምቦልቻ ጨርቃ ጨርቅ አክሲዩን ማህበር ለምርት ስራ አገልግሎት የሚውል ሞዲፋይ ስታርች (Modify Starch) በሀገር ውስጥ ግለጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

2)     በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ድርጅት የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከአክሲዮን መህበሩ /ጽቤት አዲስ አበባ ወይንም ከዋናው መስሪያ ቤት ኮምቦልቻ መግዛት ይቻላል፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በትክክል በመሙላት በሰም በታሸገ ፖስታ ስታወቂያው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በጨረታ መመሪያው ላይ የተገለጸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ, (C.P.O) ወይንም በባንክ ጋራንቲ በማስያዝ ኮምቦልቻ ዋናው /ቤት ወይም አበባ /ጽቤት ፓፓሲኖስ ሕንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 143 ወይም 144 እስከ ቀኑ 9 ሰዓት ማቅረብ ይችላሉ፡፡

3)     ጨረታው ማስታወቂያው በተዘጋ 3ኛው ቀን ኮምቦልቻ (ወሎ) በዋናው መስሪያ ቤት ከጧቱ 4 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4)     ይህ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው ቀን ይከፈታል፡፡

5)     /ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን መሉበሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ለተጨማሪ ማብራሪያ፡-

ስልክ ቁጥር - 033-5510627/5510211/0973424242 (ኮምቦልቻ)

ስልክ ቁጥር - 011-5530124/5513797/0970230571 (አዲስ አበባ)

ራስ ደስታ ዳምጠው ጎዳና ፓፓሲኖስ ሕንፃ ንደኛ ፎቅ

 

የኮምቦልቻ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር

Save Tender