Tender Detail

Tender Details

  • Company ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር
  • Address አቃቂ ቃሊቲ ከማስልጠኛ አደባባይ ወደ ሃናማሪያም ሲሄዱ 300ሜትር እርቀት ላይ በስተግራ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 600 ሜትር በቀጥታ አዲሱ አስፋልት መንገድ ጨርቃ ጨርቅ ኢኒስቲትዪት ፊት ለፊት ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911926900
  • Website
  • Deadline27 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-06-27 00:30:00
  • Categories Office Supplies And Services , Construction Materials And Raw Materials , Electrical Materials

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አውዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡


 

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር

የጨረታ ማስታውቂያ

 

ማገርኮን ኃላ/የተ/የግ ማህበር በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኙ አዲስና ያገለገሉ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች የቢሮ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አውዳድሮ ለመ ይፈልጋል፡፡

 

ስለሆነም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታውቂያ ከወጣበት ከሰኔ 10 ቀን 2018 / ጀምሮ ትር በስራ ሰአት እንዲሁም ቅዳሜ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላል፡፡

 

1.     የጨረታ ማስታውቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አቃቂ ቃሊቲ ከማስልጠኛ አደባባይ ወደ ሃናማሪያም ሲሄዱ 300ሜትር እርቀት ላይ በስተግራ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ 600 ሜትር በቀጥታ አዲሱ አስፋልት መንገድ ጨርቃ ጨርቅ ኢኒስቲትዪት ፊት ለፊት ሲሆን

2.     ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዋጋ 5% የጨረታ ዋስትና (BID BOND) በባንክ ክፍያ ትእዛዝ በቼክ (CPO) ወይም በጥሪ ገንዘብ በመስሪያ ቤቱ ትክክለኛ ስም በማስገባት ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጨረታ መዝጊያ ሰኔ 20 ቀን 6:00 ሠዓት ድረስ በመስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡

3.     ጨረታው በተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመሰብሰቢያ አዳራሽ ሰኔ 20 ቀን 2018 / 630 ይከፈታል፡፡

 

ስልክ ቁጥር

0911926900

0941166853

Save Tender