Tender Detail

Tender Details

  • Company የአርባ ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት
  • Address አርባ ምንጭ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0468810369
  • Website
  • Deadline05 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-07-05 14:30:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለመ/ቤቱ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚሰጡ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፡፡

በዚህም መሰረት፡-

1. ሎት አንድ የደንብ ልብስ ዓይነቶች

2. ከላይ በቁጥር አንድ በተጠቀሰው የዕቃ ዓይነት የሥራ ዘርፍ ላይ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ እንዲሁም በዘርፉ በቀጥታ ተሳታፈ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል ፡፡

3. ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የደንብ ልብስ አቅራቢ ውስጥ የተመዘገቡ ስለመሆናቸውን የሚገልፅ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችልና የተጨማ እሴት ታክስ ተመዝጋ መሆናቸውንና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር TIN መኖሩን የሚገልጽ ማስረጃ ያለው።

4. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ቀን የሚወዳደሩበትን የዕቃ ዓይነት ለእያንዳንዱ ዓይነት አንድ ሳምፕል ለውድድር ይዘው መቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

5. ተወዳዳሪዎች ሲያሸንፉ ወዲያውኑ ከድርጅቱ ጋር ውል ገብተው በራሱ ትራንስፖርት ወደ ድርጅቱ እስቶር አቅርቦ የጫኝና አውራጅ ችሎ ገቢ የሚያደርግ መሆን አለባቸው፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከተፈቀደላቸው ከታወቁ ባንኮች ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ cpo ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ዶክመንት ጋር ማስያዝ ይኖርበታል፡፡

7. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ ከፍሎ ከድርጅቱ በመውሰድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ /በፖስታ/ ቴክኒካል ዶክመንት ኦርጅናል ለብቻ ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶክመንት ኦርጅናል ለብቻ ፋይናንሻል ዶክመንት ኮፒ ለብቻ አሽጎ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ በማስገባት መወዳደር የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በአርባምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ግቢ 16ኛው ቀን ተጫራቾች /ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት 800 ሰዓት ተዘግተው 830 ላይ የሚከፈት ይሆናል፡፡

8. በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት የለውም

9. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው

 

መረጃ ስልክ ቁጥር 0468810369/046881204 መደወል ይቻላል፡፡

 

የአ/ምንጭ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት

 

Save Tender