Tender Detail

Tender Details

  • Company Development Bank of Ethiopia (የኢትዮጵያ ልማት ባንክ)
  • Address ካዛንቺስ ሾንጌ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115 57 80 88
  • Websitehttps://dbe.com.et/
  • Deadline06 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-08-06 10:00:00
  • Categories Office Supplies And Services , Generators , Machinery , Vehicle

የኢትዮጵይ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረከበውን አዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢትዮጵይ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 216/92 እና 1147/2011 መሰረት በብድር ዕዳ ምክንያት የተረበውን አዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘረውን ንብረት በድርድር ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 

.

የቀድሞ ተበዳሪው/ የመያዣ ሰጪው ስም

የንብረቶቹ ዓይነት በጥቅል

የማሽነሪ ስም

የጨረታ መነሻ ዋጋ (በብር)

ንብረቶቹ የሚገኙበት ቦታ

የጨረታ ሁኔታ

ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

1

 

ኤምቴኬ ኢንጅነሪንግ /የተ/የግ/

ማሽነሪዎች እና እኩፕመንት

የእንጨት ስራ ማሽነሪ (Surface planner mic, Circular saw m/c, Edge bending mic. Copy lathe m/c, Combined surface or thickness planner m/c

ብር 6,185,295.80 (ስድስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰማንያ አምስት ሺህ ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ብር ከሰማንያ ሳንቲም)

 

 

 

 

 

 

ገላን ከተማ ኤም ቴኬ ኢንጅነሪንግ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ

 

 

 

 

 

 

ድርድር

 

 

 

 

 

 

ሐምሌ 30 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400-600 ሰዓት

2

የብረት ሥራ ማሽነሪ  (lathe m/c, universal milling m/c, press brake m/c, scroll bending m/c, hydraulic bending m/c, motor unit,tube drilling m/c etc)

 

ብር 26,174,644.44 (ሃያ ስድስት ሚሊዮን አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ ስድስት መቶ አርባ አራት ብር ከአርባ አራት ሳንቲም)

3

ዎርክ ሾፕ ዩትልትስ (Air compressor, hand pallet, liquid thank)

ብር 523,134 (አምስት መቶ ሃያ ሦስት ሺህ አንድ መቶ ሰላሳ አራት ብር)

4

ስቶን ዎርክ ዩትልትስ (Special shaped stone polishing, multi-blade bridge block cutter m/c stone surface thickness calibrating m/c etc)

ብር 1,701,600.00 (አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር )

5

የቢሮ ዕቃዎች

ብር 650,051 (ስድስት መቶ ሃምሳ ሺህ ሃምሳ አንድ ብር)

6

ጀነሬተር

ብር 697,151 (ስድስት መቶ ዘጠና ሰባት ሺህ አንድ መቶ ሃምሳ አንድ ብር)

7

ካርጎ ትራክ

3-01-77197 አአ

ብር 410,562.00 (አራት መቶ አስር ሺህ አምስት መቶ ስልሳ ሁለት ብር )

 

ማሳሰቢያ፡-

1.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በመግዛት ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ፤ ስምና አድራሻቸውን በፎርማቱ ላይ በመጥቀስ በባንኩ ዋና /ቤት ሁስተኛ ታወር ምድር ቤት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣ ከሦስተኛው ቀን ጀምሮ እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 350 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ:: ሐምሌ 30 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

2.     ተጫራቾች የሚጫረቱትን ንብረት መነሻ ዋጋ 10 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /../ ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ::

3.     አሸናፊ የሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 /በአስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፤ በዚህ ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል::

4.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰንጠረዡ በተመለከተው ቀንና ሰዓት በባንኩ ዋናው /ቤት ታወር ሁለት 5 ፎቅ በሚገኘው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል:: ጋዊ ሰውነት ያላቸው ወክሎ በጨረታው ለመሳተፍ የሚቀርብ ሰው የማህበሩ መመስረቻ ጽሁፍ/መተዳደሪያ ደንብ ከእነ ማሻሻያዎቹ (ካለ) የንግድ ምዝገባ፣ የንግድ ፈቃድ፣ ሌሎች አስፈላጊ ማስረጃዎችን እና የተረጋገጠ የውክልና ስልጣን ሰነዶችን ይዞ መቅረብ ይኖርበታል::

5.     15% የተጨማሪ እሴት ታክስና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን የስም ማዛወሪያ ክፍያን ጨምሮ ገዢው ይከፍላል::

6.     አንዳንድ ንብረቶች የጉምሩክ ቀረጥና ታክስ ያልተከፈለባቸው ስለሆነ ገዢው የቀረጥ ነጻ መብት ሊኖረው አሊያም የሚፈለገውን ቀረጥ/ታክስ ለመንግስት ለመክፈል ይገደዳል::

7.     ባንኩ ለሽያጭ የቀረቡትን ንብረቶች የሚሸጠው ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ ይሆናል::

8.     የንብረቱ ስሙ ንብረት ለገዥው እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይጽፋል:: ገዥው ጉዳዩን ተከታትሎ ያስፈጽማል::

9.     የጨረታ አሸናፊው ማሽነሪዎችን ለመንቀልና ለማጓጓዝ የሚያስፈልግ ወጪ በራሱ ይሸፍናል::

10. ንብረቶቹ ለጨረታ የቀረቡት በየተራ ቁጥሩ በተናጠል ነው::

11. በጨረታው ዝርዝር እና ተጨማሪ መረጃን ለማግኘት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ዋና /ቤት ታወር ሁለት ሦስተኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የአንጎይንግ ኮንርን ፕሮጀክትስ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 011-524-53-73/011-524-42-69 ደውሎ ማግኘት ይቻላል::

12. ተጫራቾች አስቀድሞ ከባንኩ ጋር ቀጠሮ በመያዝ ንብረቶቹን መጎብኘት ይችላሉ::

13. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ

Save Tender