Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhan Bank S.C (ብርሃን ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116185683
  • Websitehttps://berhanbanksc.com/
  • Deadline14 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price345.00
  • opening date2026-07-14 14:30:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::


Berhan Bank

በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ብ//ግጨ/ደል/20256/27/02

 

1.     ብርሃን ባንክ 2018 በጀት ዓመት ለሰራተ አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

2.  ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) መልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

3.     ተጫራቾች ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት እና የታክስን ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው ::

4.   ተጫራቾች የማይመለስ ብር 345.00 (ብር ሦስት መቶ አርባ አምስት) በማንኛውም የብርሃን ባንክ . ቅርንጫፍ ክፍያ ፈጽመው ደረሰኙን በማቅረብ ከባንኩ ዋና /ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ድልድይ ወመሳድኮ ህንጻ 2 ፎቅ ከስፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ::

5.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ህጋዊ ስነዶችና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሰነድ በአንድ ፖስታ እና የዋጋ ሰነድ በሁለተኛ ፖስታ በዋና እና በኮፒ ማቅረብ ሲኖርባቸው ለሚሳተፉበት ጃኬት ናሙና ማቅረብ ግዴታ አለባቸው::

6.     ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ሀምሌ 7 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋና /ቤት በሚገኝው ቦሌ ድልድይ ወመሳኮድ ህንጻ 2 ፎቅ ከስፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው::

7.     ጨረታው ሀምሌ 7 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተገለጸው ቢሮ ይከፈታል::

8.     ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

 

ብርሃን ባንክ .

ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ

ስልክ ቁጥር 0116632097/ 0116507422

 

Save Tender