Tender Detail

Tender Details


በጉለሌ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት ግዥ ቡድን የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት ግዥ፣ የደንብ ልብስ እና የአቃቤ ህግ የችሎት ልብስ ሱፍ ጨርቅ በገበር የተስፋና የጽዳት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የግልጽ ጨረታ ግዥ ማስታወቂያ 001/2018 .

ጨረታ ቁጥር፡-/////አስ///ቤት ቡድን 001/2018 .

 

በጉለሌ /ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት ግዥ ቡድን 2019 . በጀት ዓመት የዕቅድ ማስፈፀሚያ የሚውሉ የተለያዩ የአገልግሎት ግዥ የደንብ ልብስ እና የአቃቤ ህግ የችሎት ልብስ ሱፍ ጨርቅ በገበር የተስፋና የጽዳት ዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

       ሎት 1 የታሸገ ውሃ ግዥ                                                    ሎት 6 የደንብ ልብስ የፕሮቶኮል ልብስ

       ሎት 2 የፅዳት እቃዎች                                                     ሎት 7 የድንዃንና የወንበር ኪራይ

       ሎት 3 የተለያዩ የጉዞ መኪናዎች ኪራይ                                   ሎት 8 የመኪና ጥገና (ሰርቪስ)

       ሎት 4 የተለያዩ የጽሕፈት መሣሪያዎችና ልዩ ልዩ እቃ                    ሎት 9 ዲኮር ስራ ኪራይ

       ሎት 5 የተለያዩ ህትመቶች                                                ሎት 10 የደንብ ልብስ ማሰፊያ

                                                                                    ሎት 11 ዲጄ እና የሙዚቃ ኪራይ

ስለዚህ በዚህ የስራ ዘርፍ ላይ መወዳደር የሚፈልጉ ተወዳሪዎች፡፡

1.      የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ

2.    የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣

3.    በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገበ

4.    የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ሰርተፍኬት ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፣

5.    የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 20,000 ብር ሎት 2. 20,000 ብር ሎት 3. 30,000 ብር ሎት 4 20,000 ብር ሎት 5. 20,000 ብር ሎት 6. 30,000 ብር ሎት 7. 20,000 ብር ሎት 8. 30,000 ብር ሎት 9. 20,000 ብር ሎት 10. 10,000 ብር ሎት 11. 20,000 ብር የጨረታ ማስከበሪያ በባንከ በተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤

6.    ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀው ዝርዝር ጉዳዮችና የተጫራቾችን መመሪያ የያዘ ሰነድ ጨረታው በጋዜጣ ከጠጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሰነድ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመግዛት 9 ፎቅ መውሰድ ይችላሉ

7.    ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የሥራ ቀን ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ቢሮ ቁጥር 4 ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው የሚታሸግበት ቀን 10 ቀን 1130 ይሆናል

8.    ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 11ኛው ቀን 430 ሰዓት ይከፈታል፡፡ የሚከፈትበት ቦታ 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4

9.    ናሙና መቅረብ ባለባቸው እቃዎች ላይ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

10.   ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች/ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል ህጋዊ ወኪል ለመሆናችሁ የሚገልጽ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳስባለን፡፡

11.    ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግ ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም፡፡

12.   ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝራቸውን በገዙት የጨረታ ሰነድ ላይ ብቻ ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡ እያንዳንዱ ሰነድ ላይ ማህተም ማድረግ አለበት፡፡ /VAT/ ያካተተ መሆኑን ወይም አለመሆኑን መጥቀስ ይኖርበታል ካልተጠቀሰ እንደተካተተ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡

13.   ኦርጅናል እና ኮፒውን ሰነድ ለየብቻ አድርጎ በማያያዝ ማስገባት ይኖርበታል፣

14.   በጨረታው ላይ የእቃውን ብዛት 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይቻላል ፡፡

15.   በውሉ ላይ 25% መጨመር ይቻላል፡፡

16.   /ቤቱ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

17.   በበጀት አመቱ መላውን ዓመት የዋጋ ማስተካከያ የማናደርግ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡

18.   የመኪና ኪራይን በተመለከተ ቀንና ለሊት ሰዓት ሳይገድበው ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡

 

ለበ መረጃ፡- በስል ቁጥር፡- 0921770036 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡- አዲሱ ገበያ ኖክ ጀርባ የጉ//ከተማ አዲሱ ህንጻ 9 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04

 

በጉለሌ /ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ አስተዳደርና ፋይናንስ /ቤት

Save Tender