Tender Detail

Tender Details

  • Company Awash Bank S.C (አዋሽ ባንክ አ.ማ)
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115571107
  • Websitehttps://awashbank.com/am-et/
  • Deadline30 Jul 2026, 2:00 PM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-07-30 14:30:00
  • Categories Textile, Garment & Leather

አዋሽ ባንክ አ.ማ በፅህፈት ሥራ ሳይ ሳልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰፋት ይፈልጋል፡፡


አዋሽ ባንክ .

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር RE-AB/002/2026-27.

 

1.     አዋሽ ባንክ . በፅህፈት ሥራ ሳይ ሳልተሰማሩ የባንኩ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማሰ ፈልጋል፡፡

2.     በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንገድ ፍቃድ ያሳቸው በተጨማሪ እሴት ታክስ መመዝገባቸውን የሚገልፅ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ብር ከፍ ያጠናቀቁ መሆን አለባቸው::

 

ተ/ቁ

ለጫ

ኪያ

ብዛት

ምርመራ

1

የሴት ኮት እና ሱሪ ብስ ስፌት በሙ ገበር

 

ብስ

 

326

 

የገበር ጨርቅ ከተጫራች ይሆናል

2

የሴት ኮት እና ጉርድ ቀሚስ ስፌት በሙ ገበር

3

የወንድ ሙሉ ብስ ስፌት ኮት እና ሱሪ በሙ ገበር

 

444

 

3.     በተጫራቾ የሚቀርበዉ የስፌት ዋጋ በደንብ ነበብ በሚችል የእጅ ፅሁፍ በኮምፒዩተር ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል:: ስርዝ ድልዝ ከጨረታ ዉጪ ይሆናል::

4.     ተጫራቾች የተዘጋጀዉን ሰነድ ከሐም 6 ቀን 2018 . ጀምሮ በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2:00 እስከ 6:00 ሠዓት ከሰዓት 7:00 አስከ 11:00 ሰዓት ድረስ በአዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 01540000544500 በየትኛዉም የባንኩ ቅርንጫፍ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ገቢ በማድረግ ለዋሽ ባንክ ዋና /ቤት ህንፃ 12 ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በአካል ቀርቦ መዉሰድ ላሉ፡፡

5.     በተጫራቾች የሚቀርበዉ ዋጋ የእጅ እና የገበር ዋጋን ያካተተ መሆን በት::

6.     ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ኦርጂናል እና ኮፒ የቴክኒካል እና የዋጋ ሠነዶች የብቻ (የቅል) በታሸገ ጴንቨሎፕ በዕ ሐም 23 ቀን 2018 . ከሠዓት በኋላ እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ አዋሽ ባንክ ዋና /ቤት ህንፃ 12 ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ስዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ባቸው::

7.     ጨረታው በእ ሐምሌ 23 ቀን 2018 . ከሠዓት በኋላ 8:30 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል::

8.     ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 ትን መስፈርት ተጫራቾች ከጨረታ ዉጪ ይሆናሉ::

9.     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-11-07 ወይም 0115-57-00-84 ደው መጠየቅ ይችላሉ::

10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 

 

Save Tender