አዋሽባንክ አ.ማ ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንክ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማስፋት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታሰውቂያ
የጨረታ ቁጥር RE-AB/002/2026-27
1. አዋሽባንክ አ.ማ ሥራ ላይ ላልተሰማሩ የባንክ ሰራተኞች የደንብ ልብስ ማስፋት ይፈልጋል።
2. በዚሁ መሠረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ በመስኩ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በተጨማሪ እሴት ታከስ መመዝገባቸውን ሚገልፅ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ እና የመንግስት ግብር ከፍሎ ያጠናቀቁ መሆን አለባአዉ።
|
ተ.ቁ |
መግለጫ |
መለኪያ |
ብዛት |
ምርመራ |
|
1 |
የሴት ኮት እና ሱሪ ሙሉ ልብስ ስፌት በሙሉ ገበር |
ሙሉ ልብስ |
326 |
የገበር ጨርቅ ከተጫራች ይሆናል |
|
2 |
የሴት ኮት እና ጉርድ ቀሚስ ስፌት በሙሉ ገበር |
|||
|
3 |
የወንድ ሙሉ ልብስ ስፌት ኮት እና ሱሪ በሙሉ ገበር |
444
|
3. በተጫራቾች የሚቀርበው የስፌት ዋጋ በደንብ ሊነበብ በሚችል የእጅ ፅሁፍ ወይም በኮምፒዩተር ተፅፎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ስርዝ ድልዝ ካለው ከጨረታ ውጪ ይሆናል፡፡
4. ተጫራቶች የተዘጋጀውን ሰነድ ከሐምሌ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በስራ ሰዓት have 2:00 እስከ 6.00 ሠዓት ከሰዓት 7:00 እስክ 11:00 ሰዓት ድረስ በአዋሽ ባንክ ሂሳብ ቁጥር01540000544500 በየትኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ብር 500.00 (አምስት መቶ) ገቢ በማድረግ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ በአካል
5. ቀርቦ መውሰድ ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ኦርጂናል እና ኮፒ የቴክኒካል እና የዋጋ ሠነዶች ለየብቻ (ለየቅል) በታሸ፡ ኤንቨሎፕ በዕለቱ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ ም ከሠዓት በኋላ እስከ 8:00 ሰዓት ድረስ በተጫራቾች የሚቀርበው ዋጋ የእጅ እና የነበሮ ዋጋን ያካተተ መሆን አለበት፡፡ አዋሽ ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገኘው የባንኩ ግዥ ዋና ክፍል ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
7. ጨረታው በእለቱ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም ከሠዓት በኋላ 8:30 ሰዓት ከላይ በተራ ቁጥር 4 ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡
8. ከላይ ከተራ ቁጥር 1-6 ያሉትን መስፈርት ያላሟሉ ተጫራቶች ከጨረታ ውጪ ይሆናሉ፡፡
9. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-11-07 ወይም 0115-57-00-84 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
10. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አዋሽ ባንክ አ.ማ
