Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት
  • Address ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0473450911
  • Website
  • Deadline10 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAdiss zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-08-10 10:30:00
  • Categories Vehicle tire

የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ከልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በ2019 በጀት ዓመት መ/ቤቱ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ


የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ከልል ምክር ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የተሽከርካሪ ጎማ ግዥ በ2019 በጀት ዓመት መ/ቤቱ ውል ከገባበት ጊዜ ጀምሮ ለ6 ወራት የሚቆይ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ተከታታይ 15 ሥራ ቀናት ውስጥ የደቡብ/ምዕ/ኢ/ህዝቦች ክልል ምከር ቤት ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት የተዘጋጀውን የማይመለስ ጨረታ ሠነድ ግዥ 500.00 ብር በንግድ ባንክ1000562153563 በማስገባት እስልፕ ይዛችሁ በመቅረብ ሠነድ በመውሰድ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን ፡፡

ለውድድር የቀረቡ ዕቃዎች፡-

·        ሎት 1 የተሽከርካሪ ጎማ

ለውድድር የሚያስፈልግ መስፈርቶች-

·        በዘርፉ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ ያለው/ያላት

·        የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት

·        የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት ያለው/ያላት

·        የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያለው/ያላት

·        የአቅራብነት ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት

·        የጨረታ ማስከበሪያ 3.000.00 ከህጋዊ ባንከ የተረጋገጠውን ሲፒኦ/CPO/ ማቅረብ ግዴታ መሆኑ፤ ተጫራች ወይም ወኪሎቻቸው ያለመገኘት የጨረታ አከፋፈት ሂደትን የማይስተጓጉል መሆኑ፤

የጨረታ ውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 10% ማስያዣ ከውል በኃላ በተቋሙ አካውንት አስገብቶ እስልፕ ማቅረብ የሚችል መሆኑ

በጨረታው አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃውን እስከ ደቡብ/ምዕ/ኢ/ህ/ክልል ምክር ቤት ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ በራሱ ወጪ አምጥቶ የማስረከብ ግዴታ ያለበት መሆኑን የተረዳ/የተረዳች ሲሆን ጨረታ ሣጥን የሚከፈተው በ16ኛው ሥራ ቀን ከጧት 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 የሚከፈት ይሆናል ፡፡ ቀኑ ሰንበት ወይም ሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ ሥራ ቀናት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ -

·        ተጨማሪ መረጃ ስልክ0473450911/0473450904/0930712270/0917831797 በመደወል መጠየቅ ይቻላል ፡፡

·        መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

·        የገንዘብ ክፍያ የሚፈፀመው ዕቃው መረከቡ ከተረጋገጠ በኃላ የሚፈፀም ይሆናል ፡፡



የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት

Save Tender