Tender Detail

Tender Details


በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 ዓ.ም የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታመቂያ

WMDH/01/2018

 

በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 . የበጀት ዓመት በሥሩ ላሉት መሥሪያ ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

1.     የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች

2.     የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች

3.     የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና ጫማ

4.     የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች (Office Furniture)

5.     የመኪና እና የሞተር ጐማዎች እና

6.     የግንባታ ዕቃዎች

7.     ጀኔረተሮች እና ሞተሮች

በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል።

1.     የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2.     ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 3% በባንክ የተመሰከረ CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።

3.     አሸናፊ ተጫራቾች ለመልካም ሥራ አፈጻጸም የጠቅላላ ዋጋውን 10% ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4.     ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አሥር አምስት (15) የሥራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከዳቦ ሐና ወረዳ የገቢዎች /ቤት የማይመለስ ብር ሁለት መቶ (200) በመግዛት ዋጋቸውን ሞልተው ከገዙበት ቀን ጀምሮ እስከ ጋዜጣው ከወጣበት መጨረሻ አሥራ ስድስተኛው (16) የሥራ ቀን 3:30 ሰዓት ለእዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5.     ጨረታው ጋዜጣው ከወጣበት በአስራ ስድስተኛው (16) የሥራ ቀን 3:30 ሰዓት ተዘግቶ 400 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል።

 

6.     የዕቃው ማስረከቢያ ቦታ ዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ /ቤት ንብረት ክፍል ሆኖ ጠቅላላ ወጪ የሻጩ ግዴታዎች ናቸው።

7.     በሌላ ተጫራቾች ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም።

8.     የዕቃው ብዛት ሊቀንስም ሊጨምርም ይችላል።

9.     መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10.የጨረታው አሸናፊ የዕቃውን ናሙና ዕቃውን ከማስገባቱ በፊት ማቅረብ ይኖርበታል።

11.የመሥሪያ ቤቱን ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ጨረታው በተናጥል ወይም በጠቅላላ ድምር የሚገመገም ይሆናል።

12.ከተራ ቁጥር 1-11 የተጠቀሰውን መስፈርት የማያሟላ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ የለበትም።

ለበለጠ መረጃ 0911562824/0917251836

 

በቡኖ በደሌ ዞን የዳቦ ሐና ወረዳ ገንዘብ /ቤት /ኮኔ/

Save Tender