Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 03 ጤና ጣቢያ
  • Address ከኮካ አደባባይ ወደ መሣለሚያ ወይም ከመሣለሚያ ወደኮካ አደባባይ በሚሄደው ዋና መንገድ ሲሄዱ የቀድሞ 24 ቀበሌ መዝናኛ ክበብ ፊት ለፊት ባለው ዳገታማ መንገድ 200 ሜትር እንደሄዱ በሚታየው ባለአራት ፎቅ ህንፃ ላይ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0118-27-56-08
  • Website
  • Deadline07 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-08-07 04:30:00
  • Categories Printing And Publishing , Cloth And Shoes , Safety Clothe And Shoes , Sanitary Ware , Office Equipment

የአ/ከ/ከ/ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ ለ2019 ዓ/ም በጀት አመት ለአንደኛ ዙርየወጣ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ እና ውል መፈፀም ይፈልጋል፤


የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

የአ///ከተማ ወረዳ 3 ጤና ጣቢያ 2019 / በጀት አመት ለአንደኛ ዙርየወጣ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ እና ውል መፈፀም ይፈልጋል፤ የዚህም ጨረታ የገንዘብ ምንጭ የመንግስት ግምጃ ቤት እና የውስጥ ገቢ ነው፡፡ በዚህ መሰረት ተጫራቾች

ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው

+ የዘመኑን ግብር የከፈሉ

በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ

ስለመሆናቸው የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር / በመክፈል እንዲሁም በጥቃቅን እና አነስተኛ የምትወዳደሩ ተጫራቾች ከአደራጃችሁ ተቋም የአምራችነት ደብዳቤ በማምጣት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር(10) ተከታታይየስራ ቀናት ጤና ጣቢያው ቅጥር ግቢ 4 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 411 የጨረታ ሰነዱን በመውሰድ የሚወዳደሩበትን የጨረታ ዋጋ ሰነዱ ውስጥ በሚገኝ የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር መሰረት ከነቫቱ ሞልተው ያስገባሉ፡፡ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር

ሎትአላቂ የቢሮ የፅህፈት እቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1 %) 10000 ብር

* ሎት.2 ቋሚ እቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1.5 %) 51750 ብር፤

* ሎት.3 የተለያዩ ህትመቶች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1.5 %) 11250 ብር፤

* ሎት.4 የፅዳት እቃዎች (ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1 %) 15000 ብር፤

* ሎት.5 የሰራተኞች የደንብ ልብስ እና ስፌት(ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1 % 20000 ብር፤

+ ሎት 6 የተለያዩ የጥገና ስራዎች እና የጥገና ዕቃዎች(ለዕቃው ግዥ ከተበጀተው 1.5%) 21750

ሎት 7 ለቢሮ ጥገና ስራ የሚያገለግሉ እቃዎች 2 %) 4000

ሎት.8 የካፋ መስተንግዶ አገልግሎት 0.5 %) 10084.80

የውል ማስከበሪያ 10% በባንክ በተመሰከረ የከፍያ ትዕዛዝ /../ በጤና ጣቢያው ስም ተሰርቶ ማምጣት ይጠበቅበታል በተጫራች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች ተሞልተው ሰነዱ ተፈርሞበትና የድረጅቱ ማህተም ተደረጎበት ይመለሳል፤ለጥቃቅን ተጫራቾች · የውል ማስከበሪያ ደብዳቤ _ ከአደራጃችሁ ተቋም ማምጣት ይኖርባችሁዋል ፡፡ ሙሉ ሰነዱ ላይ ፊርማ እና ማህተም ተደርጎ በተጫራች መሞላት ያለባቸው ከፍሎች ተሞልተው ኮፒ ተደረጎ ከኮፒው ጋርሲፒኦ ማሲያዝና መመለስ ይጠበቅባቸዋል፡፡ጨረታው በዘኛ ቀን 40ዐሠአት ተዘግቶ 430 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጤና ጣቢያው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል በማንኛውም ምክንያት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ወድቅ ይሆናል ፡፡መ/ቤቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

አድራሻ ከኮካ አደባባይ ወደ መሣለሚያ ወይም ከመሣለሚያ ወደ ኮካ አደባባይበሚሄደው ዋና መንገድ ሲሄዱ የቀድሞ 24 ቀበሌ መዝናኛ ክበብ ፊት ለፊት ባለው ዳገታማ መንገድ 200 ሜትር እንደሄዱ በሚታየው ባለ አራት ፎቅ ህንፃ ላይ ያገኙናል፡፡

ስተጨማሪ መረጃ፦በስልክ ቁጥር on8-27-56-08 ወይም 0118-27-90-60

 

በአዲስ ከተማ ክፍ ከተማ አስተዳደር የወረዳ 03 ጤና ጣቢያ

 

Save Tender