በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ሎት 2 265/65.R 17 ጎማ እና 205 R16 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ብሔራዊ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፦ አግጨ/007/ኦኩስፋ-2/2018 ዓ.ም
1. በኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ በብሄራዊ ግለፅ ጨረታ ሎት 2 265/65.R 17 ጎማ እና 205 R16 አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
2. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ /CPO/ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ60 ቀን የባንክ ዋስትና /BID BOND/ በመስኩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብርከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታከስ ምዝገባ የምስከር ወረቀት ተጫራቾች በመንግስት ግዥ የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር/supplier list/ ውስጥ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት እና በተጨማሪ የበጀት ዓመቱን ታከስ ከሊራንስ ምስከር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
3. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 (አስራ እምስት) ቀን ውሎ በአስራ ስድስተኛ ቀን ይከፈታል። የጨረታውን መከፈቻ ትከከለኛ ቀን በጨረታ ሰነዱ ላይ በግልጽ ተቀምጧል። ዘግይቶ የሚቀርብ የመጫረቻ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል።
4. ብቁ ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የተሟላ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (እምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ድረስ ዘወትርበሥራ ሰዓት (ከሰኞ እስከ ዓርብ ከሰዓት በፊት ከ2፡00- 6፡00 ከሰዓት በኃላ ከ7፡00-10፡30 እና ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ከ2፡00-6፡00) ቀጥሎ በተመለከተው አድራሻ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
5. የጨረታው ሰነድ የሚሸጥበት ለውድድር የቀረበ ሰነድ የሚገባበትና የሚከፈትበት አድራሻ ቀጥሎ በተመለከተው ነው፡-
5.1. እሞ ኩራዝ ቁጥር 2 ስኳር ፋብሪካ የስኳር ፋብሪካ ማስተባበሪያ ቢሮ ቶታል ሶስት ቁጥር ማዞሪያ 300 ሜትር ከፍ ብሎ ተዘነአ ሆስፒታል አጠገብ የፈዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንፃ አንደኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 1371/103 ውስጥ።
ስልክ ቁትር: 09-91-14-94-85 09-86-86-27-66
አዲስ አበባ/ ኢትዮጵያ
6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት የማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በሲፒኦ ወይም በባንከ የተረጋገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
7. የዕቃው ርከከብ የሚፈፀመው ኦሞ ኩራዝ ቁጥር ሁለት ስኳር ፋብሪካ አዲስ አበባ ማስተባበሪ ቢሮ ነው።
8. ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ30 ቀናት ነው።
9. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ የመቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለ28 ቀናት ነው።
10. ፋብሪካው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
Tel-0940209464
ሀይል ውሃ
አዲስ አበባ ግዥ ማስተባበሪያ ቢሮ
Tel: 09-91-14-94-85 0 09-86-86-27-66
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር-2 ስኳር ፋብሪካ
