Tender Detail

Tender Details


በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የህምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት በወረዳ ስር ለሚገኙ የመስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣ ኤለክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር ፤የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

በአሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የህምበላ ዋመና ወረዳ ገንዘብ /ቤት 2019 . በጀት በወረዳ ስር ለሚገኙ የመስሪያ ቤቶች ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እስቴሽነሪ፣ ኤለክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር ፤የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎማ ከአቅራቢ ድርጅት አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ስስፈሳጊ መስፈርቶች

1.     ተጫራቾች በየንግድ መስኩ ሕጋዊ የሆነ ንግድ ፈቃዳቸውን ዓመታዊ የስራ ግብር የከፈሉበትን በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡበትን እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክሲ (VAT) የተመዘገቡበትን የሚገልጽ መረጃ ሰነዶቻቸውን ፎቶ ኮፒውን ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

2.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለት 15 የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 400(አራት መቶ ብር ብቻ) በመከፈል ከወረዳ ገንዘብ /ቤት ግዢ ክፍል በማቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

3.     ማንኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ለእያንዳንዱ ጨረታ ዓይነት 30,000(ሰላሳ ሺህ ብር) በወረዳ ገንዘብ /ቤት ስም በባንክ የተመሰከረለት (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታው አሪጅናል ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡

4.     ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፒ በማድረግ በግልጽ በመጻፍ ኮፒ እና ኦሪጅናሉን በመለየት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት፡፡

5.     በጥቃቅን እና አነስተኛ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ በመንግስት የግዢ መምሪያ መሰረት ይበረታታሉ::

6.     ጨረታው የሚከፍተው ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው በሥራ ሰዓት ከቀኑ 730 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 830 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወከሎቻቸው እና ታዛቢዎች በተገኙበት በወረዳው ገንዘብ /ቤተ ይከፈታል፡፡

7.     የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ በጽሑፍ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ 6ቀን ውስጥ የጨረታ ውል ማስከበሪያ የሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ 30% በባንክ በተመሰከረ (CPO) ወይም ጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ከመስሪያቤቱ ጋር መፈራረም አለበት፡፡

8.     አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊዎች ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡

9.     ያሸነፉትን ዕቃዎች በራሱ ትራንስፖርት እስከ መስሪያ ቤቱ ግምጃቤት ማምጣት እና በራሱ ወጪ መገጣጠም የሚችል፡፡

10.                        መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፍልም ሆኔ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0912701062/ 0916384670

 

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ምዕራብ ጉጂ ዞን የሀምበሳ ዋመና ወረዳ ገንዘብ /ቤት

 

Save Tender