በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም ፥ የጽህፈት መሳሪያ ፥ የጽዳት ዕቃዎች ፥ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፥ ሞተር ሳይክል ፥ ከውጭ ሃገርየሚገቡ ፈርኒቸር ፥በአከባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ ፈርኒቸር ፥
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናስና ፕላን መምሪያ በ2019 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ቋሚና ዓላቂ የቢሮ ዕቃዎችን ማለትም ሎት1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት2 የጽዳት ዕቃዎች ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሎት4. ሞተር ሳይክል ሎት5. ከውጭ ሃገርየሚገቡ ፈርኒቸር ሎት 6. በአከባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ ፈርኒቸር ሎት7. በአከባቢ ማቴሪያል የሚሰራ ፈርኒቸር
በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች!
በዘመኑ የታደስ የዘርፉ የንግድ ፈቃድ ማቀረብ የሚችል፣
የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል:
የአቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል!
የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችል ያለው፤
የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
ከላይ በዝርዝር የተቀመጠዉን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 500 /አምስት መቶ ብር/በመክፈል ከጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ግዥና ንብረት አስተዳደርዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
➢ ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃ የሚያቀርቡት ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል፣ ቫትን ያላከተተ ከሆነ ቫትን እንዳካተተ ተደርጎ ይቆጠራል። ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ፤
➢ ሎት1. የጽህፈት መሳሪያ ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
➢ ሎት2. የጽዳት ዕቃዎች ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
➢ ሎት3. የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
➢ሎት4. ሞተር ሳይክል ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
➢ ሎት5. ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር ብር 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/
➢ ሎት6. በአከባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር ብር 70,000 /ሰባ ሺህ ብር/
➢ ሎት7. በአከባቢ ማቴሪያል የሚሰራ ፈርኒቸር ብር 30,000 /ሰላሳ ሺህ ብር/ሲፒኦ እና በባንክ ዋስትና ሆኖ በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አይቻልም፡፡ ተጫራቾች ዕቃዎች የሚሸጡበትን ዋጋ በተዘጋጀው ዝርዝር ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው አንድ ኦርጅናል ሰነድ እና ሁለት ኮፒ ሰነድ በተለያየ ፖስታ ካሸት በኃላ ከሲፒኦ ጋር በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም በማሸን ማቅረብ ይገባቸዋል።
ኦርጅናልና ኮፒ ሰነድ ላይ ማንኛውም አይነት ስርዝ ድልዝ /በፍሉድ/የተስተካከለ በሚታይ መልኩ በድጋሚ ተጽፎ በተጫራች ወይም በህጋዊ ተወካይ መፈረም አለበት፥ በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ላይ ህጋዊ የድርጅት ማህተምና ፊርማ ማረፍ አለበት፤ጨረታዉ የሚከፈተዉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በእየርላይ ከዋለበት በተከታታይ በሚቆጠር 21 ቀናት በኃላ በ22ኛው ቀን ጠዋት የጨረታው ሳጥን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች በዕለቱ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 4፡00 ሠዓት ባለው ጊዜ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታዉ የሚከፈት ይሆናል፡፡የጨረታው ሳጥን የሚገኘው በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ቅጥርግቢ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይረክቶሬት ነው፡፡ ተጫራቾች በጨረታው ተወዳድረው ያሸነፉበትን ዕቃዎች ጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ የማጓጓዣ፤ የማስጫኛ እና የማውረጃ
ወጪ ችለው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
የሚቀርበው የጨረታ ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን በኃላ ለ3 ወር ማለትም ለ90 ቀናት ጸንቶ ይቃያል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0461310108 መደወል ይችላሱ፡፡
በጌዴኦ ዞን ፋይናንስና ፕላን መምሪያ የግዥና ንብ/አስ/ዋና ሥራ ሂደት
